ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ምዓም አናብስት ላይ ጣፋጭ ድል ተቀዳጁ

አምስት ግቦች የተቆጠሩበት የባህር ዳር ከተማ እና የመቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ በባለሜዳዎቹ 3ለ2 አሸናፊነት ተጠናቋል። በባህር…

ባህር ዳር ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ኅዳር 27 ቀን 2012 FT ባህር ዳር ከተማ 3-2 መቐለ 70 እ. 22′ አዳማ ሲሶኮ…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ባህርዳር ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ

በዚህ ሳምንት ከሚደረጉት ጨዋታዎች ተጠባቂ የሆነው የጣና ሞገዶቹ እና ምዓም አናብስትን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በመጀመርያው ጨዋታ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 2-1 ሀድያ ሆሳዕና

መቐለ 70 እንደርታ በመጀመርያው የሊጉ መርሐ-ግብር ሀዲያ ሆሳዕናን 2-1 ካሸነፈበት ጨዋታ በኃላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ሃሳባቸውን…

ሪፖርት | መቐለዎች የዐምና ድላቸውን የማስከበር ጉዟቸውን በድል ጀምረዋል

ምዓም አናብስት በያሬድ ከበደ እና አማኑኤል ገ/ሚካኤል ግቦች ሀዲያ ሆሳዕናን በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን በድል ከፍተዋል። ጨዋታው…

መቐለ 70 እንደርታ ከ ሀዲያ ሆሳዕና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ኅዳር 21 ቀን 2012 FT መቐለ 70 እ 2-1 ሀዲያ ሆሳዕና 53′ ያሬድ ከበደ 55′…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

ነገ በትግራይ ስታዲየም በዝግ የሚካሄደው ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በትግራይ ስታዲየም የሚካሄደው ይህ ጨዋታ ምንም እንኳ ለደጋፊዎች…

Continue Reading

መቐለዎች የመጀመርያው ሳምንት ጨዋታቸውን በዝግ ያካሂዳሉ

መቐለዎች የ2012 የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታቸውን በዝግ ያካሂዳሉ። ባለፈው ዓመት ፋሲል ከነማ እና ደደቢትን ባገናኘው ጨዋታ…

ዐፄዎቹ የአሸናፊዎች አሸናፊ ክብርን ተቀዳጁ

ከቀናት ሽግሽግ በኃላ ዛሬ በአዲስአበባ ስታዲየም በተካሄደው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ የኢትዮጵያ ዋንጫ ባለድሎቹ ፋሲል ከተማ…

መቐለ 70 እንደርታ ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማክሰኞ ኅዳር 16 ቀን 2012 FT መቐለ 70 እ 0-1 ፋሲል ከነማ – 74′ ሙጂብቃሲም ቅያሪዎች…

Continue Reading