ከነሀሴ 27 ጀምሮ በአዳማ ከተማ ዝግጅቱን ሲያደርግ የቆየው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ከ20…
ዞ ብሔራዊ ቡድኖች
የዋልያዎቹ ጨዋታ የቴሌቪዥን ሽፋን ያገኛል
ዋልያዎቹ በቻን ማጣርያ በትግራይ ስታዲየም የሚያደርጉትን ጨዋታ በትግራይ መገናኛ ብዙሃን (ኤመሐት) በትግራይ ቴሌቪዥን በኩል የቀጥታ ሽፋን…
ቻን 2020| ዋልያዎቹ ልምምዳቸውን ቀጥለዋል
በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ማጣርያ ከሩዋንዳ ጋር የሚጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለት ተጫዋቾችን በመቀላቀል በመቀለ ልምምዱን…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋው ውድድር ዝግጅቱን ቀጥሏል
በዩጋንዳ አስተናጋጅነት የፊታችን ዕሁድ በካምፓላ በሚጀመረው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ላይ ተካፋይ የሆነው የኢትዮጵያ ከ20…
በሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ኢትዮጵያ ተጋጣሚዎቿን አውቃለች
ዩጋንዳ ለምታዘጋጀው የሴካፋ ከ 20 ዓመት በታች የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል። በውድድሩ ተሳታፊ ለመሆን በዝግጅት ላይ…
ዋልያዎቹ በመቐለ የመጀመርያ ልምምዳቸውን አከናውነዋል
በትናንትናው ዕለት አመሻሽ መቐለ የገቡት ዋልያዎቹ ዛሬ ጠዋት ልምምድ ጀምረዋል። ከሩዋንዳ ጋር ላለባቸውው የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ…
ቻን 2020| አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል
በዛሬው ዕለት ዝግጅታቸው የሚጀምሩት ዋልያዎቹ ፍፁም ዓለሙ እና ፍቃዱ ዓለሙን ጨምሮ ስምንት ተጫዋቾችን ቀላቅለው በአጠቃላይ በ24…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የተወሰኑ ለውጦች አድርጎ ወደ ዝግጅት ይገባል
የሃገር ውስጥ ተጫዋቾች ብቻ ለሚሳተፉበት ቻን ውድድር ማጣርያ ከዛሬ ጀምሮ ወደ መቐለ በማቅናት ዝግጅት የሚጀምሩት ዋልያዎቹ…
ዋልያዎቹ ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል
በቻን ማጣርያ ሩዋንዳን የሚገጥሙት ዋልያዎቹ መስከረም ሁለት በመቐለ ዝግጅታቸው ይጀምራሉ። የሃገር ውስጥ ሊግ ተጫዎቾች ብቻ ለሚሳተፉበት…
ፌደሬሽኑ ይቅርታ ጠየቀ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋልያዎቹ ለደረሰባቸው እንግልት ይቅርታ በመጠየቅ ብሄራዊ ቡድኑ ወደ ምድብ ድልድል በመግባቱም ሽልማት…