የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ስለ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ ዛሬ ረፋድ ላይ በሶስት ዋና…
ዞ ብሔራዊ ቡድኖች
ኬንያ ከኢትዮጵያ ለምታደርጋቸው ጨዋታዎች 21 ተጫዋቾችን መርጣለች
ፈረንሳዊው የኬንያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሰባስቲየን ሚኜ በ2019ኙ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በጥቅምት ወር ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር…
ኢትዮጵያ በፊፋ የሃገራት ወርሃዊ ደረጃ ሁለት ስፍራዎችን አሻሽላለች
ዓለም አቀፉ የእግርኳስ ማህበር ፊፋ በየወሩ ይፋ በሚያደርገው የፊፋ ኮካ ኮላ የሃገራት የእግርኳስ ደረጃ በመስከረም ወር…
የኢትዮጵያ እና ኬንያ ጨዋታ በፓፓ ባካሪ ጋሳማ ዳኝነት ይመራል
የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሶስተኛ የምድብ ጨዋታዎች በወሩ መጨረሻ ሲከናወኑ ኢትዮጵያ በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም ኬንያን…
ዋልያዎቹ ለኬንያው ጨዋታ መስከረም 20 ይሰበሰባሉ
ማክሰኞ መስከረም 8 ቀን 2011 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2019 የካሜሩኑ አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሶስተኛ የምድብ ጨዋታ…
ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው ስለ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ይናገራሉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሰኔ ወር በካሜሩን አስተናጋጅነት የሚከናወነው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ በሚደረገው የምድብ ማጣርያ ላይ…
AFCON 2019 Qualifiers| Ethiopia Secure Home Win Against Sierra Leone
The Ethiopian National Team revived their hope of progressing to the AFCON 2019 tournament that will…
Continue Readingካሜሩን 2019 | አህመድ ረሺድ እና ቢኒያም በላይ ስለዛሬው ጨዋታ ይናገራሉ
ዋልያዎቹ በሁለተኛው የምድባቸው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ሴራሊዮንን 1-0 አሸንፈዋል። አህመድ ረሺድ እና ቢኒያም በላይም ስለጨዋታው…
“ትምህርት የወሰድንበት ጨዋታ ነው” የሴራሊዮን አሰልጣኝ ጆን ኪስተር
የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሸ ቀናት ሲደረጉ የሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድን ሀዋሳ ላየ ኢትዮጵያን…
” እንደ አዲስ ወደ ፉክክሩ ውስጥ ገብተናል ” የዋልያዎቹ አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታው የሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድንን አስተናግዶ በጌታነህ ከበደ ብቸኛ…