የትናንቱን የዋልያዎቹን ድል አስመልክቶ አስቻለው ታመነ ሀሳብ ሰጥቷል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለካሜሩኑ የ2022 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎቹን እያከናወነ ይገኛል። በትላንትናው ዕለትም የምድቡ…

​አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ስለ ትናንቱ ድል ይናገራሉ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ ከቀጥር በኋላ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የዝግጅት ጊዜ እና ትላንትና…

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምሳ ግብዣ ተደረገለት

በትናንትናው ዕለት በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ኒጅርን ከጨዋታ ብልጫ ጋር ያሸነፈው ብሔራዊ ቡድኑ የማበረታቻ ሽልማት እና የምሳ…

ሪፖርት | ዋልያው በሜዳው ሚዳቆዋ ላይ ድል ተቀዳጅቷል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የኒጀር አቻውን በአዲስ አበባ ስታዲየም አስተናግዶ በድንቅ የጨዋታ እንቅስቃሴ ሦስት ነጥብ እና ሦስት…

ኢትዮጵያ ከ ኒጀር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማክሰኞ ኅዳር 8 ቀን 2013  FT’  ኢትዮጵያ 🇪🇹 3-0 🇳🇪 ኒጀር  14′ አማኑኤል ገብረሚካኤል 44′ መስዑድ…

Continue Reading

ኢትዮጵያ ከ ኒጀር | የዋልያዎቹ አሰላለፍ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከኒጀር ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም ዛሬ በሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ አራተኛ የምድብ ማጣርያ ጨዋታ…

“የነገው ጨዋታ በየትኛውም ቴሌቪዥን አይተላለፍም” አቶ ባህሩ ጥላሁን

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የጽሕፈት ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ ባህሩ ጥላሁን የነገው ጨዋታ እንዴት ወደ አዲስ አበባ…

የነገውን የዋልያዎቹን የኒጀር ጨዋታ አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ ተሰጥቷል

ዛሬ ከቀጥር በኋላ ወሎ ሠፈር አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጽሕፈት ቤት የዋሊያዎቹን የአፍሪካ ዋንጫ የኒጀር…

ብሔራዊ ቡድኑ የሚጫወትበት ሜዳ ጉዳይ ?

የብሔራዊ ቡድኑ የማክሰኞውን የማጣርያ ጨዋታ ባህር ዳር ላይ ያደርግ ይሆን? በ2021 ለሚዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሦስተኛ…

ዋልያዎቹ በኒጀር ሽንፈት አስተናግደዋል

የ2021 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከ12 ወራት በኋላ መደረግ ሲጀምር ወደ ኒያሜ ያመራችው ኢትዮጵያ 1-0 ተሸንፋለች። አዲሱ…