ባህር ዳር ላይ ልምምዳቸውን እያከናወኑ የሚገኙት ዋሊያዎቹ ያሬድ ባዬን ከስብስባቸው ውጪ ማድረጋቸው ተረጋግጧል። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት…
ዋልያዎቹ
ዋሊያዎቹ በባህር ዳር ልምምዳቸውን እያከናወኑ ይገኛሉ
ከትላንት በስትያ ባህር ዳር የደረሰው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን መቀመጫውን በዩኒሰን ሆቴል በማድረግ ልምምድ እያከናወነ ይገኛል። ካሜሩን…
ዋሊያዎቹ ዛሬ ማምሻውን ባህር ዳር ገብተዋል
በካሜሩን አስተናጋጅነት የሚካሄደው የአፍሪካ ሃገራት ሻምፒዮና (ቻን) ውድድር ላይ ለመካፈል የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረጉ የሚገኙት ዋሊያዎቹ ለዝግጅት…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርግ ነው
በአሰልጣኝ አብራሃም መብራቱ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው እሁድ በባህርዳር ዓለምአቀፍ ስታዲየም ከዩጋንዳ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 0-1 ሩዋንዳ
በቻን ማጣርያ ኢትዮጵያ በሜዳዋ በሩዋንዳ መሸነፍፏ ይታወሳል። ከጨዋታው በኃላም የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን አስተያየት ሰጥተዋል። “በህይወት…
ሪፖርት| ዋልያዎቹ በሜዳቸው ሽንፈት አስተናግደዋል
በ2020 ቻን ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በትግራይ ስታዲየም ሩዋንዳን አስተናግዶ 1-0 በመሸነፍ የማለፍ ተስፋውን…
ኢትዮጵያ ከ ሩዋንዳ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ መስከረም 11 ቀን 2012 FT’ ኢትዮጵያ 0-1 ሩዋንዳ – 60′ ኤርነስት ሴጉራ ቅያሪዎች 60′ ፍቃዱ አዲስ –…
Continue Readingኢትዮጵያ ከ ሩዋንዳ – አሰላለፍ
በቻን 2020 ማጣርያ ሩዋንዳን 10:00 ላይ በትግራይ ስታዲየም የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ይፋ ተደርጓል። አሰላለፉ…
ቻን 2020| የዋልያዎቹ አሰልጣኝ እና አምበል ከጨዋታው በፊት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል
አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ እና አምበሉ አስቻለው ታመነ ከጨዋታው አስቀድመው ዛሬ ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታ አድርገዋል። 11:00 ይጀመራል…
ቻን 2020| ሦስት ተጫዋቾች የነገው ጨዋታ ያመልጣቸዋል
በቻን ማጣርያ ነገ 10:00 ሩዋንዳን የሚገጥሙት ዋልያዎቹ ሦስት ተጫዋቾችን በነገው ጨዋታ አይጠቀሙም። ግብጠባቂው ጀማል ጣሰው በጉዳት…