አማካዩ ታደለ መንገሻ ለተጨማሪ ዓመት በሰበታ ከተማ ቆይታን ለማድረግ ተስማማ፡፡ የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኢትዮጵያ መድን፣ ደደቢት…
ዝውውር
ኢዮብ ዛምባታሮ ወደ ሴሪ ሲ ክለብ አምርቷል
አዲስ አበባ የተወለደው የመስመር ተከላካይ ኢዮብ ዛምባታሮ የሴሪ ሲ ክለብ የሆነው ሞንፓሊን ተቀላቅሏል፡፡ በሴሪ ሲ (ሦስተኛ…
ድሬዳዋ ከተማ ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምቷል
ድሬዳዋ ከተማ አራርሶ ጁንዲን ለሁለት ዓመት ለማስፈረም ተስማማ፡፡ የድሬዳዋ ከተማ ተወላጅ ተጫዋቾችን በይበልጥ ለቀጣዩ ዓመት ለመጠቀም…
ትውልደ ኢትዮጵያዊው አማካይ ወደ ሊቨርፑል?
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ታዳጊ መልካሙ ፍራውንዶርፍ ወደ ሊቨርፑል የሚያደርገው ዝውውር ስለ መጠናቀቁ ፍንጭ ሰጥቷል። በኢትዮጵያ ከምባታ ጠምባሮ…
አዳማ ከተማዎች ግብጠባቂ ለማስፈረም ተስማሙ
አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም የሚገኙት አዳማ ከተማዎች ግብ ጠባቂው ታሪክ ጌትነትን ለማስፈረም ተስማምተዋል። ቀደም ብለው ሌላው ግብ…
“ክለቦች የዝውውር አካሄዳቸው ከአዲሱ የዝውውር ረቂቅ ደንብ ጋር የሚፈጥረውን ግጭት ካሁኑ ሊያስቡበት ይገባል”
ክለቦች ከተጫዋቾች ጋር እያደረጓቸው ያሉት የቅጥር ስምምነቶች ምን ያህል ከፌዴሬሽኑ አዲስ ረቂቅ ደንብ ጋር ይጣጣማሉ ?…
አዳማ ከተማ አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ
አጥቂው ገብረሚካኤል ያዕቆብ አዳማ ከተማን ለመቀላቀል ተስማማ፡፡ በአርባምንጭ ከተማ በፕሪምየር ሊጉ ድንቅ ጊዜን ማሳለፍ ከቻለ በኃላ…
ወላይታ ድቻ አማካይ ለማስፈረም ተስማማ
የጦና ንቦቹ ኤልያስ አሕመድን ስምንተኛ ፈራሚ ለማድረግ ተስማምተዋል፡፡ የቀድሞው የሰበታ ከተማ እና ባህር ዳር ከተማ ተጫዋች…
አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ
ከሰሞኑ ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ የገባው አዳማ ከተማ ከከፍተኛ ሊጉ ሦስት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማምቷል። ከፈራሚዎቹ መሀል አንድነት…
አዳማ ከተማ የሁለት ተጫዋቾች ውል ለማራዘም ተስማማ
ሱሌይማን መሐመድ እና በላይ ዓባይነህ ከአዳማ ከተማ ጋር ለመቀጠል ተስማምተዋል። የቀድሞው የባንኮች እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የመስመር…