የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር ያገባደደው እና ከአንድ ተጨማሪ ተጫዋች ጋር ቅድመ ስምምነት የፈፀመው መከላከያ አጥቂ የግሉ አድርጓል።…
ዝውውር
መከላከያ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ከሰዓታት በፊት ወደ ዝውውሩ የገቡት ጦረኞቹ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አክለዋል፡፡ በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውር ገበያው ጎራ…
ከነዓን ማርክነህ ወደ መከላከያ አምርቷል
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ቻምፒዮን የሆነው ከነዓን ማርክነህ የመከላከያ ተጫዋች መሆኑ እርግጥ ሆኗል። በዝውውር ገበያው በዛሬው ዕለት…
ፈረሰኞቹ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርመዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ የዳዊት ተፈራን ዝውውር ማገባደዱን ይፋ አድርጓል። የረመዳን የሱፍ እና ቢኒያም በላይን ዝውውር ከሰሞኑ ያገባደደው…
ሲዳማ ቡና የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ
ሊጉን በሦስተኝነት ያገባደደው ሲዳማ ቡና ሁለት አማካዮችን አስፈርሟል። በአሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች በተጠናቀቀው የውድድር…
ጦሩ ወሳኝ ተጫዋች የግሉ አድርጓል
በቅርቡ ዋና አሠልጣኙን ይፋ ያደርጋል ተብሎ የሚጠበቀው መከላከያ በፋሲል ከነማ ውሉ የተገባደደውን የመስመር ተጫዋች ማስፈረሙ ታውቋል።…
ሀዋሳ ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የወሳኝ ተጫዋቹን ሙጂብ ቃሲም ዝውውር ከደቂቃዎች በፊት የፈፀመው ሀዋሳ ከተማ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል፡፡…
ሙጂብ ቃሲም በይፋ ለሀዋሳ ከተማ ፈረመ
ከሀዋሳ ከተማ ጋር ስለ መስማማቱ በትላንትናው ዕለት ዘግበን የነበረው የሁለገቡ ተጫዋች ሙጂብ ቃሲም ዝውውር ተጠናቋል፡፡ በትላንትናው…
የጣና ሞገዶቹ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል
ባህር ዳር ከተማ ወደ ዝውውሩ በመግባት ሦስተኛ ፈራሚውን አግኝቷል። አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ቡድናቸውን በቀጣይ ለማጠናከር እንቅስቃሴ…

