በሀዋሳ የቅድመ ውድድር ጊዜ ልምምዳቸውን እየሰሩ ያሉት ደቡብ ፖሊሶች አጥቂው ተመስገን ገብረፃድቅን ማስፈረም ሲችሉ የሙከራ ጊዜን…
ዝውውር
ኢትዮጵያ ቡና ከአማካይ ተጫዋቹ ጋር ሊለያይ ነው
ከወልዲያ ኢትዮጵያ ቡና በተቀላቀለበት ዓመት የመጀመርያ ተሰላፊ በመሆን ያገለገለው ዳንኤል ደምሴ ከቡናማዎቹ ጋር ለመለያየት ተቃርቧል። ኢትዮጵያ…
መቐለ ከላውረንስ ላርቴ ጋር ሳይስማማ ሲቀር ከአንድ ተጫዋች ጋር ሊለያይ ተቃርቧል
ላውረንስ ላርቴ ለመቐለ ፊርማውን ሳይኖር ሲቀር የቡድኑ አማካይ ደግሞ መውጫው በር ላይ ቆሟል። ባለፈው የውድድር ዓመት…
ሰበታ ከተማ ወጣት ግብ ጠባቂ አስፈረመ
ሰበታ ከተማ ወጣቱ ግብ ጠባቂ ፋሲል ገብረሚካኤልን አስፈርሟል፡፡ በዳሽን ቢራ የታዳጊ ቡድን እግርኳስን የጀመረው ይህ ግብ…
ሀዲያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
ወደ ፕሪምየር ሊጉ ዳግም ያደገው ሀዲያ ሆሳዕና ግብ ጠባቂው ታሪክ ጌትነትን እና የሴራሊዮን ዜግነት ያለው አጥቂው…
ደቡብ ፖሊስ ሀይማኖት ወርቁን አስፈረመ
የተከላካይ አማካዩ ሀይማኖት ወርቁ ለደቡብ ፖሊስ ዛሬ ፊርማውን አኑሯል፡፡ በትውልድ ከተማው ባህር ዳር እግር ኳስን በመጫወት…
አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ
ቀደም ብለው ሚካኤል ጆርጅን ያስፈረሙት አዳማ ከተማዎች ግብ ጠባቂው ደረጀ ዓለሙ እና ኃይሌ እሸቱን የግላቸው ለማድረግ…
ሚካኤል ጆርጅ ወደ ቀድሞው ክለቡ ተመልሷል
የፊት መስመር ተጫዋቹ ሚካኤል ጆርጅ የቀድሞ ክለቡ አዳማ ከተማን ዛሬ በይፋ ተቀላቅሏል፡፡ በሙገር ሲሚንቶ የተሳኩ ጊዜያትን…
የቀድሞው የኢንተር ሚላን ወጣት ቡድን ተጫዋች ለፋሲል ከነማ ፈረመ
ፋሲል ከነማ የሙከራ ዕድል ሰጥቶት የነበረው መልካሙ ታውፈርን በአንድ ዓመት ውል አስፈርሟል። በአንድ ወቅት ከጣልያን ተስፈኛ…
ከፍተኛ ሊግ | ገላን ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
በአሰልጣኝ ዳዊት ታደሰ እየተመራ ባለፈው ዓመት ለመጀመርያ ጊዜ በተሳተፈበት የከፍተኛ ሊግ ውድድር ጥሩ ጉዞ ማድረግ የቻለው…