ወላይታ ድቻ ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ

ወላይታ ድቻ የቀድሞው ተከላካዩ አናጋው ባደግን ወደ ክለቡ ሲመልስ አጥቂው ዳንኤል ዳዊትን የግሉ አድርጓል፡፡ በግራ እና…

ከፍተኛ ሊግ | አቃቂ ቃሊቲ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል

በአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ እየተመራ ባለፈው ዓመት ለመጀመርያ ጊዜ በተሳተፈበት የከፍተኛ ሊግ ውድድር በመጨረሻው ሳምንት በሊጉ መቆየቱን…

ስሑል ሽረ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

በደደቢት ውሉን አራዝሞ የነበረው መድኃኔ ብርሃኔ ከቡድኑ ጋር በስምምነት ተለያይቶ ወደ ስሑል ሽረ አምርቷል። ከደደቢት ሁለተኛው…

ጅማ አባጅፋር ሁለት ጋናዊ ተጫዋቾችን አስፈረመ

ጅማ አባጅፋሮች ግብ ጠባቂው መሀመድ ሙንታሪ እና ተከላካዩ አሌክስ አሙዙን አስፈርመዋል፡፡ ግብ ጠባቂ መሐመድ ሙንታሪ ከዚህ…

ከፍተኛ ሊግ | ገላን ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል

በአሰልጣኝ ዳዊት ታደሰ እየተመራ ዝግጅቱን በአዳማ ከተማ እያደረገ ያለው ገላን ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች ማስፈረም ችሏል።…

ስሑል ሽረ ከመከላከያ ጋር የተለያየውን ግብ ጠባቂ የግሉ አደረገ

ስሙ ከበርካታ ክለቦች ጋር ሲያያዝ የቆየው ምንተስኖት አሎ ማረፍያው ስሑል ሽረ ሆኗል። ከዚ በፊት በሰበታ ከተማ፣…

ወልቂጤ ከተማ ከከፍተኛ ሊጉ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ወልቂጤ ከተማ ዓባይነህ ፊኖ እና አቤኔዘር ኦቴን አስፈርሟል፡፡ ዓባይነህ ፊኖ ዐምና በከፍተኛ ሊጉ ኢኮስኮ ድንቅ የውድድር…

ሲዳማ ቡና ሀብታሙ ገዛኸኝን ዳግም አግኝቷል

ሲዳማ ቡናዎች ከወር በፊት ለመከላከያ ለመጫወት ተስማምቶ የነበረው የመስመር እና የፊት አጥቂው ሀብታሙ ገዛኸኝን በድጋሚ ማስፈረም…

አንተነህ ተስፋዬ ወደ ሰበታ ከተማ አምርቷል

ሰበታ ከተማ ወደ መከላከያ አምርቶ የነበረው የመሀል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ አንተነህ ተስፋዬን በእጁ አስገብቷል፡፡ ከወራት በፊት…

ወልቂጤ ከተማ አጥቂ ሲያስፈርም አምስት ተጫዋቾችን አሳድጓል

በሀዋሳ የቅድመ ውድድር ዝግጅት በማድረግ ላይ የሚገኘው ወልቂጤ ከተማ ሳዲቅ ሴቾን ሲያስፈርም አምስት ወጣቶችንም ከተስፋ ቡድኑ…