አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸውን ዋና አሰልጣኝ አድርገው ከሾሙ በኃላ ወደ ዝውውሩ ለመግባት የዘገዩት አባ ጅፋሮች የአምስት ተጫዋቾችን…
ዝውውር
ሴቶች ዝውውር | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
ትላንት የስድስት ተጨዋቾችን ዝውውር ያጠናቀቁት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ዛሬ ረፋድ አንድ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርመዋል። ቡድኑ ያስፈረመው…
የሴቶች ዝውውር | ምርቃት ፈለቀ ወደ አዳማ ከተማ አምርታለች
ከዚህ ቀደም ሁለት ተጫዋቾችን ማስፈረማቸውን ያረጋገጡት የዐምናው የአንደኛ ዲቪዚዮን አሸናፊ አዳማ ከተማዎች በዛሬው ዕለት ምርቃት ፈለቀን…
ሀዋሳ ከተማ ብርሀኑ በቀለን አስፈርሟል
ወደ ወልቂጤ ከተማ ለማምራት ቅድመ ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ሁለገቡ ተጫዋች ብርሀኑ በቀለ ለሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት…
ወላይታ ድቻ የቀድሞ ግብ ጠባቂውን በድጋሚ አስፈረመ
ወላይታ ድቻ የቀድሞ ግብ ጠባቂው መክብብ ደገፉን ከአራት ዓመታት በኃላ በድጋሚ አስፈርሞታል፡፡ በ2005 በወላይታ ድቻ የእግርኳስ…
ወላይታ ድቻ አማካይ ተጫዋች አስፈርሟል
በርከት ያሉ ነባር ተጫዋቾች ውል ያላቸው በመሆኑ በዝውውር ሂደቱ ብዙም ተሳትፎ ያላደረገው ወላይታ ድቻ ተመስገን ታምራትን…
ሴቶች ዝውውር | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጨዋቾችን ማስፈረም ጀምሯል
በአሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች የአሰልጣኛቸውን ውል ካደሱ በኋላ ፊታቸውን ወደ ተጫዋቾች ዝውውር በማድረግ…
ከፍተኛ ሊግ | ቡታጅራ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
አሥራት አባተን በዋና አሰልጣኝ ከቀጠረ በኋላ ተጫዋቾችን እያስፈረመ የሚገኘው ቡታጅራ ከተማ ሁለት ተጨማሪ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ…
የሴቶች ዝውውር | አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የአምናው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን አሸናፊው አዳማ ከተማ የመከላከያዎቹ የመስመር አጥቂዎች ብሩክታዊት ብርሀኑ እና…
ሀዋሳ ከተማ አምስተኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል
በዝውውሩ መዘግየት ታይቶባቸው የነበሩት ሀዋሳ ከተማዎች በዛሬው ዕለት አጥቂው የተሻ ግዛውን አስፈርመዋል፡፡ የሦስት የውጪ ተጫዋቾችን ጨምሮ…

