የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ የዝውውር መረጃዎች

የከፍተኛ ሊግ ግማሽ ዓመት የዝውውር መስኮት ላይ ክለቦች ተሳትፎ እያደረጉ ይገኛሉ። በምድብ ሀ የሚገኙ ክለቦች ያደረጓቸው…

ያሬድ ዘውድነህ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል

በጅማ አባጅፋር ያለፉትን ስድስት ወራት ያሳለፈው ተከላካዩ ያሬድ ዘውድነህ ወደ ቀድሞ ክለቡ ድሬዳዋ ተመልሷል፡፡ በሁለተኛው የውድድር…

ዋለልኝ ገብሬ ጅማ አባጅፋርን ተቀላቅሏል

ጅማ አባ ጅፋር የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ዋለልኝ ገብሬን አስፈርሟል። ዋለልኝ ገብሬ በ2010 ወደ ወልዋሎ ካመራ በኋላ…

ወላይታ ድቻ ኃይሌ እሸቱን አስፈረመ

ከሳምንት በፊት ከድሬዳዋ ከተማ ጋር የተለያየው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ኃይሌ እሸቱ ለወላይታ ድቻ ፈረመ፡፡ የቀድሞው የአዲስ…

መቐለ 70 እንደርታ ሄኖክ ኢሳይያስን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል

ሊጉን በሰፊ ልዩነት እየመሩ የሚገኙት እና በዝውውሩ በሰፊው ይሳተፋሉ ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት ምዓም አናብስት በዚህ የዝውውር…

ስሑል ሽረ ሙሉዓለም ረጋሳን አስፈረመ

ከወራጅ ቀጠና ለመውጣት በዝውውሩ በሰፊው እየተሳተፉ የሚገኙት ስሑል ሽረዎች አንጋፋው አማካይ ሙሉዓለም ረጋሳን አስፈርመዋል። ለ11 ዓመታት…

ጅማ አባ ጅፋር አንድ ተጫዋች አስፈርሟል

ከቡድኑ ጋር ልምምድ ሲሰራ የቆየው ፈሪድ የሱፍ በቋሚ ውል ጅማ አባጅፋርን ተቀላቅሏል የመስመር አጥቂው ፈሪድ የሱፍ…

ወላይታ ድቻ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል

ለሁለተኛው ዙር ካለበት መጥፎ የውጤት ጉዞ ለመላቀቅ በማለም አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ወላይታ ድቻ…

ድሬዳዋ ከተማ የውሰት ጥያቄ ተቀባይነት አገኘ

ለጅማ አባጅፋር እግርኳሰ ክለብ ኤርሚያስ ኃይሉን በውሰት እንዲሰጡት በደብዳቤ የጠየቀው ድሬዳዋ ከተማ ጥያቄው ተቀባይነት አገኘ። በሁለተኛው…

ወላይታ ድቻ የተከላካይ መስመር ተጫዋች አስፈረመ 

አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት ከሾመ በኃላ ቡድኑን ለማጠናከር አንጋፋውን ተከላካይ ደጉ ደበበ እና አላዛር ፋሲካን…