ጅማ አባጅፋር የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል

በቅርቡ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት የሾሙት ጅማ አባጅፋሮች በትናንትናው ዕለት ወደ ዝውውር ገበያው በመግባት ተጫዋቾች ሲያስፈርሙ…

ሀድያ ሆሳዕና የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈረመ

የመስመር እና የፊት አጥቂው ሀብታሙ ታደሠ ወደ ሀድያ ሆሳዕና አምርቷል፡፡ በአሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት መሪነት እስከ አሁን…

ጅማ አባጅፋር ፈጣኑን የመስመር አጥቂ አስፈረመ

በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውር ከገባ በኃላ ሦስት አዳዲስ ፈራሚዎችን በእጁ ያስገባው ጅማ አባጅፋር የመስመር አጥቂ ወደ…

ጅማ አባጅፋር አዲስ አሠልጣኝ ሾሟል

በፕሪምየር ሊጉ መክረሙን ያረጋገጠው ጅማ አባጅፋር ከደቂቃዎች በፊት አዲስ አሠልጣኝ አግኝቷል። ከአሠልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ጋር የተጠናቀቀውን…

ቡናማዎቹ የወሳኝ ተጫዋቻቸውን ውል አድሰዋል

የወሳኝ ተጫዋቻቸውን ውል ለማደስ ረዘም ያለ ድርድር ላይ የነበሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች በመጨረሻም ውጥናቸው ፍሬ አፍርቶ ተጫዋቹ…

ኢትዮጵያ ቡና ያልተጠበቀ ዝውውር አጠናቋል

በአሠልጣኝ ካሣዬ አራጌ የሚመራው ኢትዮጵያ ቡና ልምድ ያለውን የመስመር ተከላካይ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በዘንድሮ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ ተጨማሪ አምስት ተጫዋቾችን አስፈረመ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተወዳዳሪው ሀዋሳ ከተማ ትናንት ወደ ዝውውሩ በመግባት አምስት ተጫዋቾችን ያስፈረመ…

የአስቻለው ታመነ ዝውውር ተጠናቋል

ወደ ፋሲል ከነማ ለማምራት ተቃርቦ የነበረው አስቻለው ታመነ ከደቂቃዎች በፊት ፊርማውን አኑሯል።  የቀድሞው የዲላ ከተማ እና…

ዐፄዎች የተጨማሪ ተጫዋች ውል አድሰዋል

ኪሩቤል ኃይሉ በፋሲል ከነማ ቆይታውን አራዝሟል። እስካሁን ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ የተቀላቀሉት ፋሲሎች ረፋድ ላይ…

ኢትዮጵያ ቡና ከተከላካዩ ጋር ተለያይቷል

በዝውውር ገበያው ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ቡናማዎቹ የአንድ ዓመት ኮንትራት ካለው ተከላካያቸው ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። በአሠልጣኝ ካሳዬ…