ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ሀላባ ከተማ ካሊድን መሐመድን በዋና አሰልጣኝነት ሾሟል፡፡ ሀላባ ከተማ ለረጅም ዓመታት በአሰልጣኝ ሚሊዮን…

የማሊ ኦሊምፒክ ቡድን ከአዲስ አበባው ጨዋታ አስቀድሞ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን ያደርጋል

ለኦሊምፒክ ማጣሪያ የኢትዮጵያ አቻውን የሚገጥመው የማሊ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከአዲስ አበባው ጨዋታ አስቀድሞ ሁለት…

“የኢትዮጵያን ብሔራዊ ቡድንን ጥያቄ በድጋሚ ለመቀበል አላቅማማም” ናኦል ተስፋዬ

ውልደቱ እና እድገቱ ስዊድን ነው፤ የ15 ዓመቱ የመስመር ተከላካይ ናኦል ተስፋዬ። ባለፈው ዓመት ከማንቸስተር ሲቲ እና…

ወላይታ ድቻ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት ቀጠረ

ባለፉት ሁለት ሳምንታት የአሰልጣኝ ቅጥር በማውጣት ሲያወዳድር የቆየው ወላይታ ድቻ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት ሾመ። ከአሰልጣኝ…

ሲዳማ ቡና ቅሬታ አቀረበ

ሲዳማ ቡና የህዳሴው ግድብ ዋንጫ ምክንያቱ ባልታወቀ መንገድ ውድድሩ እንደተቋረጠ የተገለፀበት መንገድ ክለቡን ለከፍተኛ ኪሳራ የዳረገ…

ከፍተኛ ሊግ | የጅማ አባቡና ተጫዋቾች ልምምድ አቁመዋል

በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ ተመድቦ እየተወዳደረ የሚገኘው የጅማ አባቡና ተጫዋቾች ያለፉትን አራት ወራት ደምወዝ ስላልተከፈላቸው ዛሬ…

የከፍተኛ ሊግ አጫጭር መረጃዎች

የምድብ ለ ተስተካካይ ጨዋታ በ10ኛው ሳምንት ያልተደረገው የሀምበሪቾ ዱራሜ እና ሀላባ ከተማ ተስተካካይ መርሀ ግብር ዛሬ…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ውሎ

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ሲከናወኑ በምድብ ሀ…

ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | ንግድ ባንክ በመሪነቱ ሲቀጥል ተከታዮቹም ድል አስመዝግበዋል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንኛ ዲቪዝዮን የ14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተከናውነው በደረጃ ሠንጠረዡ አናት ላይ የሚገኙት…

ዋሊድ አታ ወደ እግር ኳስ ተመለሰ

ባለፈው ዓመት ከእግርኳስ ተጫዋችነት ራሱን ማግለሉን አስታውቆ የነበረው የ33 ዓመቱ ተከላካይ ዋሊድ አታ በስዊድን አራተኛ ዲቪዝዮን…