የፕሪምየር ሊጉ ሁለተኛ ዙር የሚጀምርበት ቀን ታውቋል

የመጀመሪያው ዙር በቀጣዩ ሳምንት የሚጠናቀቀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛው የውድድር አጋማሽ መርሐ ግብር ይፋ ሆኗል። የኢትዮጵያ…

ደደቢት በርካታ ተጫዋቾችን አሰናበተ

በዚህ ዓመት አካሄዱን ቀይሮ ለመወዳደር ከወሰነ በኋላ በዝቅተኛ ሊጎች የሚጫወቱ እና ከታዳጊ ቡድን ካሳደጋቸው በርካታ ተጫዋቾች…

የፌዴሬሽኑ መግለጫ ከአምብሮ ጋር ስለተደረሰው ስምምነት

ትናንት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በኢንተርኮንቲነንታል አዲስ ሆቴል መግለጫ ከሰጠባቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ ስለነበረው የአምብሮ ትጥቅ…

ኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኙን አሰናበተ

ኢትዮጵያ ቡና ፈረንሳያዊው የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስን በዛሬው ዕለት ማሰናበቱ ተረጋግጧል። ባለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ…

ፖለቲካውን እና እግርኳሱን ወደመለየት ደርሰናል – ኢሳይያስ ጂራ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በትላንትናው ዕለት ሰፊ ሰዓት የወሰደ ጋዜጣዊ መግለጫ መስጠቱ ይታወሳል። በትጥቅ አቅርቦት ስምምነት፣ በህንፃ…

የፌዴሬሽኑ መግለጫ በአዲሱ የህንፃ ግዢ ዙርያ

ትላንት በኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል የተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ በአራት ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነበር። ከነዚህም መካከል በቅርቡ የተከናወነው…

አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ በወቅታዊ የብሔራዊ ቡድን ጉዳዮች ዙርያ የሰጡት መግለጫ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ በትላንትናው ዕለት በኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-3 ሲዳማ ቡና

ድሬዳዋ ላይ ከተደረገው ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች የሰጡትን አስተያየት እነሆ! ” የመጣነው ማሸነፍ ፈልገን ነው፤ ማሸነፋችንም ይገባናል…

ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር መከላከያን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል

ዛሬ በተደረገ የሁለተኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር መከላከያን አስተናግዶ በአስቻለው ግርማ ብቸኛ ግብ 1-0…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-0 መከላከያ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ጅማ ላይ ጅማ አባ ጅፋር ከመከላከያ ካደረጉት ጨዋታ በኋላ…