የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 0-0 ፋሲል ከነማ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስረኛ ሳምንት ተሰትካካይ መርሐ ግብር ጅማ አባ ጅፋር እና ፋሲል ከነማ ጨዋታቸውን ያለ…

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር ከፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋርተዋል

በጅማ አባ ጅፋር የአፍሪካ ውድድር ተሳትፎ ምክንያት በ10ኛ ሳምንት ሳይካሄድ የቀረው የጅማ አባ ጅፋር እና ፋሲል…

ጅማ አባ ጅፋር ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ የካቲት 17 ቀን 2011 FT ጅማ አባ ጅፋር 0-0 ፋሲል ከነማ –  –  ቅያሪዎች 77‘ ሄኖክመስዑድ…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ፋሲል ከነማ

በሊጉ የመጀመርያ ዙር ከሚቀሩት ሁለት ተስተካካይ ጨዋታዎች ውስጥ ነገ አባ ጅፋር እና ፋሲልን በሚያገነኘው ጨዋታ ዙሪያ…

U-20 ምድብ ለ | አዳማ በመሪነቱ ሲቀጥል ሀላባ ከሜዳው ውጪ አሸንፏል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የምድብ ለ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ተካሂደው ተጠባቂው የአአ ከተማ እና…

ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | ንግድ ባንክ ከኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርቶ መሪነቱን አስረከበ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን የሁለተኛው ዙር በሳምንቱ አጋማሽ ሲጀመር አንድ ቀሪ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ…

ቢኒያም በላይ ወደ ስዊድን አመራ

ከስከንደርቡ ጋር ሁለት የተሳኩ ዓመታት ያሳለፈው ኢትዮጵያዊው አማካይ ቢኒያም በላይ የስዊድኑ ክለብ ሴሪያንስካን ተቀላቀለ። በመጀመርያ ዓመት…

ኢትዮጵያ ቡናን በጊዜያዊነት የሚመሩት አሰልጣኝ ታውቀዋል

በዛሬው ዕለት በይፋ ከዋና አሰልጣኙ ዲዲዬ ጎሜስ ጋር የተለያየው ኢትዮጵያ ቡና ገዛኸኝ ከተማን በጊዜያዊነት ዋና አሰልጣኝ…

ስሑል ሽረዎች አንድ ተጫዋች ሲያስፈርሙ ከሁለት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ተለያይተዋል

በሁለተኛው ዙር ተጠናክረው ለመቅረብ ተጫዋቾችን በማሰናበት እና አዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም የተጠመዱት ስሑል ሽረዎች ያስር ሙገርዋን ሲያስፈርሙ…

የከፍተኛ ሊግ ወቅታዊ መረጃዎች

ምድብ ሀ ወልዲያ አሰልጣኙን አሰናብቷል ለአሰልጣኝ አረጋዊ ወንድሙ ባለፈው ወር ማስጠንቀቂያ ሰጥቶ የነበረው ወልዲያ አሁን ደግሞ…