ደቡብ ፖሊስ በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ስር እየተመራ እሁድ የዓመቱን የመጀመሪያ ጨዋታ አድርጎ በመከላከያ 2-1 ሽንፈትን ቢያስተናግድም…
ዜና
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-1 ሀዋሳ ከተማ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል አንዱ የነበረው የፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ በአጼዎቹ…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ በሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ ሀዋሳን ድል አድርጓል
በኢትዮጵያያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ጎንደር ፋሲለደስ ስታድየም ላይ በአወዛጋቢ የዳኛ ውሳኔ ለ20 ደቂቃዎች ለመቋረጥ…
Continue Readingየአሰልጣኞች አሰተያየት | ስሑል ሽረ 0-0 ወላይታ ድቻ
ዘንድሮ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ስሑል ሽረ ወላይታ ድቻን ያስተናገደበት የመጀመሪያ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል። የሁለቱ…
ሪፖርት | ስሑል ሽረ እና ወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአደንኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ሽረ ላይ በመጀመርያ ጨዋታው ስሑል ሽረ ወላይታ ድቻን አስተናግዶ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ደቡብ ፖሊስ 1-2 መከላከያ
የኢትዮጵያ ዋንጫ እና አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫን በማንሳት ዓመቱን የጀመረው መከላከያ ፕሪምየር ሊጉንም ከሜዳው ውጪ ደቡብ ፖሊስን…
ሪፖርት | መከላከያ ደቡብ ፖሊስን በመርታት ሊጉን በድል ጀምሯል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ተሰተካካይ ጨዋታ ሀዋሳ ሰው ሰራሽ ሜዳ ላይ ደቡብ ፖሊስን ከመከላከያ አገናኝቶ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ሁለተኛውን ድል አሳክቷል
ኢትዮጵያ ቡና በሱሌይማን ሎክዋ እና አልሃሰን ካሉሻ ግቦች ደደቢትን 2-0 በመርታት ነጥቡን ወደ ስድስት ከፍ አድርጓል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ባህር ዳር ከተማ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ዛሬ አዲስ አበባ እና ክልል ከተሞች ላይ ሲካሄድ አዲስ…
ሪፖርት | የጣናው ሞገድ በታሪክ የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታውን በድል ተወጥቷል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ አዲስ አበባ ላያ ያለ ዋና አሰልጣኝ ባህርዳር…