የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በሩዋንዳ አስተናጋጅነት በዛሬው እለት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ተጀምሯል። ኢትዮጵያም ቅዳሜ የመጀመርያ ጨዋታዋን ታከናውናለች።…
ዜና
የከፍተኛ ሊግ የሳምንቱ ጨዋታዎች እና አጫጭር መረጃዎች
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዚህ ሳምንት በርካታ ጨዋታዎች ተከናውነዋል። ከጨዋታዎቹ ጋር አያይዘን አዳዲስ መረጃዎችን እንዲህ አጠናቅረናል። የምድብ…
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና ሀዋሳ ከተማ ተለያይተዋል
በሀዋሳ ከተማ ለአራት የውድድር ዘመናት ቆይታ ያደረጉት ያደረገው አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከክለቡ ጋር መለያየታቸው እርግጥ ሆኗል።…
ቅዱስ ጊዮርጊስ አቤቱታ አቀረበ
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ጨዋታን አስመልክቶ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አቤቱታውን…
” ውጣ ውረዱን ተቋቁመው ለዚህ ድል ላበቁን ተጫዋቾች ምስጋና አቀርባለሁ” ገብረመድህን ኃይሌ
የዛሬ አመት ከጅማ አባ ቡና ጋር ነበርክ። ወደ ጅማ አባ ጅፋር ስትመጣ የነበረው ስሜት እንዴት ነበር…
አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ እና ፋሲል ከተማ ተለያዩ
ያለፉትን 4 ወራት በፋሲል ከተማ የቆዩት አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ከክለቡ ጋር ተለያይተዋል። በ19ኛው ሳምንት ወልድያ ላይ…
ወልዋሎ ከራያ ቢራ ጋር የስፖንሰርሺፕ ውል ፈፅሟል
ባለፈው ሳምንት ከመቐለ ከተማ ጋር የሶስት ዓመት የስፖንሰርሺፕ ውል የተፈራረመው ራያ ቢራ አሁን ደግሞ ከሌላው የትግራይ…
Interview with Ethiopian Premier League Goal King Okiki Afolabi
Jimma Aba Jiffar were crowned champions of the 2017/18 Ethiopian Premier League Yesterday after their 5-0…
Continue Reading” የቡድን አጋሮቼን እንዲሁም አሰልጣኜን አመስግናለው። ” ኦኪኪ አፎላቢ
ናይጄሪያዊው ኦኪኪ አፎላቢ በ23 ጎሎች የሊጉን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት በበላይነት ማጠናቀቅ ችሏል። ጅማ አባ ጅፋር ከከፍተኛ…
ሪፖርት | የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በጅማ አባ ጅፋር አሸናፊነት ተጠናቋል
በ30ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ ላይ አዳማ ከተማን የገጠመው ጅማ አባ ጅፋር 5-0 በማሸነፍ በመጀመርያ…