ፌዴሬሽኑ ለአንድ አመት ያህል ሲጓተት በነበረው የአርባምንጭ ከተማ እና የአጥቂው ተሾመ ታደሰ ጉዳይ ላይ ውሳኔ አሳልፏል።…
ዜና
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 22ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ምድብ ሀ ሰኞ ሰኔ 18 ቀን 2010 FT አአ ከተማ 1-0 ሰበታ ከተማ 26′ ሙሀጅር መኪ…
Continue Readingአሰልጣኝ ሥዩም አባተ ቀዶ ጥገና ሊደረግላቸው ነው
ያለፉትን ወራት በህመም ላይ የሚገኙት አንጋፋው አሰልጣኝ ሥዩም አባተ የተሻለ ህክምና ለማግኘት ግንቦት 14 ወደ ታይላንድ…
ሲዳማ ቡና ቀሪ የሜዳ ላይ መርሀ ግብሩን ሀዋሳ ላይ ያደርጋል
በ28 እና 29ኛው ሳምንት በተከታታይ በሜዳው የሚያደርገው ሲዳማ ቡና ጨዋታዎቹን በሀዋሳ እንደሚያከናውን አስታውቋል። በፕሪምየር ሊጉ በ32…
ፌዴሬሽኑ የጥናት ኮሚቴ አቋቁሟል
አዲሱ የፌዴሬሽን የፕሬዝዳንት እና የስራ አስፈፃሚ አባላት ትላንት በነበረው መደበኛ ስብሰባቸው የፌዴሬሽኑ የአሰራር እና አደረጃጀት ችግሮችን…
አርባምንጭ ከተማ ቅሬታ አለኝ ያለ ተረኛው ክለብ ሆኗል
አርባምንጭ ከተማ ከደደቢት ጋር የፊታችን ሰኞ እንዲያደርገው ቀን የተቆረጠለትን ተስተካካይ ጨዋታ አስመልክቶ ቅሬታውን ገልጿል። ክለቡ ለኢትዮጵያ እግር…
ጅማ አባጅፋር በቀጣይ ሳምንት መርሐ ግብር ላይ ቅሬታውን አሰምቷል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ይፋ ሲደረግ ለዋንጫው ከሚፎካከሩት ክለቦች አንዱ የሆነው ጅማ አባጅፋር…
በኢትዮጵያ ዋንጫ መከላከያ፣ ኤሌክትሪክ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ሩብ ፍፃሜ አልፈዋል
የኢትዮጵያ ዋንጫ በዛሬው እለት ሶስት የመጀመርያው ዙር ጨዋታዎችን በአዲስ አበባ ስታድየም አስተናግዶ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኤሌክትሪክ እና…
ኢትዮጵያ ቡና ወደ ኢትዮጵያ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ተሸጋግሯል
በኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ በተደረገው ብቸኛ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ አርባምንጭ ላይ አርባምንጭ ከተማን ከኢትዮጵያ ቡና ያገናኘው ጨዋታ…
ሀዋሳ ከተማ ወደ ልምምድ ተመልሷል
በጊዚያዊነት ተበትኖ የነበረው የሀዋሳ ከተማ ስብስብ ዛሬ ረፋድ ላይ መደበኛ የልምምድ መርሀ ግብሩን አከናውኗል። ከአንድ ሳምንት…

