ባሳለፍነው የካቲት ወር ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ በአዲስ አበባ ስታድየም በተደረገው ጨዋታ መገባደጃ ደቂቃዎች…
ዜና
“የዚህ ታሪክ አንዱ አካል መሆን ያስደስታል” ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ
የመን በታሪኳ ለመጀመሪያ ግዜ በኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ እየተመራች ለእስያ ዋንጫ አልፋለች፡፡ ማክሰኞ ምሽት ዶሃ ላይ…
ወንድሜነህ ዘሪሁን ወደ ሲዳማ ቡና አምርቷል
ከቀናት በፊት ክለቡን በአግባቡ መጥቀም አልቻለም በሚል ከአርባምንጭ ከተማ ጋር በስምምነት የተለያየው የመሀል አማካዩ ወንድሜነህ ዘሪሁን…
ኢትዮጵያዊው አብርሃም መብራቱ የመንን ለእስያ ዋንጫ አሳልፏል
በ2019 የተባበሩት የአረብ ኤምሬቶች ለምታስተናግደው የእስያ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ሲጠናቀቁ ከምድብ…
ሲዲ ኬታ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ተለያይቷል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከማሊያዊው አጥቂ ሲዲ መሃመድ ኬታ ጋር መለያየቱን ዛሬ በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ አስታውቋል፡፡ ኬታ ፈረሰኞቹን…
ሶከር ሜዲካል | እግር ኳስ እና ስነ-ልቦና
በእግር ኳስ አስፈላጊ የሚባሉ እና በልምምድ ወቅት ትኩረት የሚሰጣቸው መሰረታዊ ጉዳዮች አሉ፡፡ እነዚህን በአግባቡ ማከናወንም ለውጤታማነት…
Continue Readingወልዲያ በፌዴሬሽኑ ውሳኔ ላይ ተቃውሞውን አሰምቷል
ከወድድር አመቱ ጅማሮ አንስቶ ባልተረጋጋ ሁኔታ እየተወዳደረ የሚገኘው ወልዲያ ስፖርት ክለብ ከሰሞኑ በተደጋጋሚ ከአንድ ወር በላይ…
አዳማ ከተማ ከተስፋ ቡድኑ ላሳደጋቸው ተጫዋቾች የደሞዝ ማሻሻያ አደረገ
በዘንድሮ የውድድር አመት ከተስፋ ቡድን ባደጉ ተጫዋቾቹ ውጤታማ ጉዞ እያደረገ የሚገኘው አዳማ ከተማ የወርሀዊ ደሞዝ መጠናቸው…
ወላይታ ድቻ ዘመናዊ ስታዲየም ለማስገንባት አቅዷል
የወላይታ ድቻ እግር ኳስ ክለብ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ደጋፊ ካላቸው ክለቦች መሀከል አንዱ ነው። ክለቡ…
ከፍተኛ ሊግ | ደቡብ ፖሊስ ወደ መሪነቱ ተመልሷል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ደቡብ ፖሊስ በዲላ ከተማ ለአንድ ሳምንት…