ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ሁለተኛውን ዙር በድል ጀምረዋል

በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን 2ለ0 ረቷል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ እና ቅዱስ…

ሀዋሳ ከተማ የወጣቱን ግብ ጠባቂ ውል አድሷል

ግብ ጠባቂው ምንተስኖት ጊምቦ እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ ውሉ በሀዋሳ ተራዝሞለታል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛውን ዙር…

ጀማል ጣሰው ወደ ቀድሞው ክለቡ አምርቷል

አንጋፋው የግብ ዘብ ወደ አዳማ ከተማ ማምራቱ ሲታወቅ ጋናዊው ተከላካይ ከክለቡ ጋር አይገኝም። የፕሪምየር ሊጉ የመጀመሪያውን…

ስንታየሁ መንግሥቱ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል

አጋማሹን የውድድር ዓመት በወልቂጤ ከተማ ያሳለፈው አጥቂ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ አምርቷል። ከቀናት በፊት በተከፈተው የውድድር…

ኢትዮጵያ ቡና ሦስት ተጫዋቾችን አሳድጓል

ቡናማዎቹ ከ20 ዓመት በታች ቡድናቸው ሦስት ተጫዋቾችን ማሳደጋቸውን ይፋ አድርገዋል። በአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ የሚመራው እና በአሰልጣኙ…

ኢትዮጵያዊቷ እንስት በመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ላይ ትዳኛለች

በጋና አስተናገጅነት በሚደረገው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ላይ ኢትዮጵያዊቷ ዳኛ ተመድባለች። የ2023/24 የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ከፊታችን የካቲት…

ሎዛ አበራ የአሜሪካውን ክለብ በይፋ ተቀላቀለች

የአሜሪካው ክለብ ማራውደርስ ኢትዮጵያዊቷን አጥቂ ወደ ስብስቡ መቀላቀሉን ይፋ አድርጓል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የኢትዮጵያ ንግድ…

ሀዋሳ ከተማ የቀድሞው ተጫዋቹን አስፈርሟል

አጥቂው እስራኤል እሸቱ የልጅነት ክለቡን በይፋ ተቀላቅሏል። የሁለተኛውን ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታን በነገው ዕለት ፋሲል…

መድን ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በዝውውር መስኮቱ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ኢትዮጵያ መድኖች አማካይ እና የግብ ዘብ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በአሠልጣኝ ገብረመድህን…

ሪፖርት | ባህር ዳር እና መድን ነጥብ ተጋርተዋል

በሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን 0-0 ተለያይተዋል። የሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ…