ቅዱስ ጊዮርጊስ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደርጋል

ባሳለፍነው ቀን ከታንዛንያው ሲምባ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ያደረጉት ፈረሰኞቹ ሁለተኛ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው። ከዚህ…

በድጋሜ ፌዴሬሽኑን የሚመሩት ፕሬዝዳንት ንግግር

👉”ደጋፊዎቼን እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እፈልጋለው” 👉”ጉባኤው ትንሽ ለሰራነው ነገር በዚህ ደረጃ እውቅና መስጠቱ እጅግ በጣም…

መቻል በአማካይ እና ተከላካይ ቦታ የሚጫወት ተጨዋች አስፈርሟል

በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው መቻል ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። የቀድሞ ስሙን መቻል ዳግም ያገኘው የሊጉ…

የፌዴሬሽኑ ዋና ፀሀፊ መግለጫ ሰጥተዋል

በቀጣይ ሁለት ቀናት የሚደረገውን የምርጫ ጠቅላላ ጉባዔ የተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል። መጪውን አራት ዓመታት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…

ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ረዳት አሰልጣኞችን ሾሟል

የምስራቁ ክለብ ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ረዳት አሰልጣኞችን ወደ ስብስቡ አካቷል፡፡ አሰልጣኝ ዮርዳኖስ አባይን በዋና አሰልጣኝነት ከቀጠሩ…

ሲዳማ ቡና ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈርሟል

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ሦስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው ሲዳማ ቡና ሦስተኛ የውጪ ዜጋ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል።…

ፈረሰኞቹ አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታን ዋና አሰልጣኝ አድርገው ሾመዋል

በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ፈረሰኞቹን በጊዜያዊነት እየመሩ የቆዮት አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹመዋል። ቅዱስ…

ጋምቢያዊው አጥቂ ዐፄዎቹን ተቀላቀለ

በካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክለው ፋሲል ከነማ ጋምቢያዊ ዜግነት ያለውን አጥቂ በዛሬው ዕለት የግሉ አድርጓል፡፡ የተጠናቀቀውን…

ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ጋናዊ ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል

ሀድያ ሆሳዕና የአጥቂ እና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች የሆኑ ሁለት ጋናውያን ተጫዋቾችን በይፋ በዛሬው ዕለት ወደ ስብስብ…

ወላይታ ድቻ ጋናዊ አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

ጋናዊው አጥቂ ሚኬል ሳርፖንግ ወላይታ ድቻን በአንድ ዓመት ውል ተቀላቅሏል፡፡ የአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን ውል ካራዘመ በኋላ…