ከሰሞኑን መነጋገርያ ርዕሰ ጉዳይ የሆነው የኢትዮጵያ ቡና ምክትል አሰልጣኝ ጉዳይ ወደ ፌዴሬሽኑ አምርቷል። ያለፈውን አንድ ዓመት…
ዜና
“በዚህ አዲስ ውድድር ላይ ታሪክ ሰርቼ መመለስ እፈልጋለሁ” ሎዛ አበራ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አምበል እና አጥቂ ሎዛ አበራ ክለቧ ለአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር ያደረገውን ዝግጅት…
አዲስ አበባ ከተማ በዋና አሠልጣኙ ዙርያ ውሳኔ አስተላልፏል
በቅርቡ አዲስ ቦርድ ያዋቀረው የመዲናይቱ ክለብ ከሰሞኑ ሲያደርግ በነበረው ጥልቅ ግምገማ የመቀጠል እና ያለ መቀጠሉ ነገር…
የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን በባህር ዳር ስታዲየም ልምምድ ሰርቷል
በነገው ዕለት ከፋሲል ከነማ ጋር ከነገ በስትያ ደግሞ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የሚያደርገው…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኬንያ ላይ የመጀመሪያ ልምምዱን ሰርቷል
በአሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመራው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴካፋ ዞን የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር ለማከናወን ወደ ኬንያ…
ዐፄዎቹ ከዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደርጋሉ
በመስከረም ወር ለሚጠብቃቸው የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዝግጅት እያደረጉ የሚገኙት ፋሲል ከነማዎች ነገ ከዩጋንዳ…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኬንያ ገብቷል
ለአፍሪካ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ለመብቃት የቀጠናውን የማጣሪያ ውድድር ማሸነፍ የሚገባው ንግድ ባንክ ፍልሚያውን ወደሚያደርግበት ሀገር…
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር የዛሬ ጨዋታዎች ውሎ
በባቱ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ውድድር የምድብ ሁለተኛ ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው የተለያዩ ውጤቶች…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 0-0 ሴራ ሊዮን
ያለ ግብ ከተጠናቀቀው የኢትዮጵያ እና ሴራሊዮን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ በኋላ የቡድኖቹ አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ውበቱ አባተ…
ሀዋሳ ከተማ የትጥቅ አቅርቦት ውል ተፈራርሟል
ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ አምራች ከሀዋሳ ከተማ እና ከክለቡ አንድ ወጣት ተጫዋች ጋር አብሮ መስራት የሚያስችለውን ውል…