የግብ ጠባቂው ጉዳይ መፍትሔ አግኝቷል

በድሬዳዋ ከተማ የሚያቆየው ቀሪ ኮንትራት አለው በማለት ወደ ወላይታ ድቻ የሚያደርገው ዝውውር ዕንከን ገጥሞት የቆየው ጉዳይ…

አዳነ ግርማ ወደ ቀድሞ ቤቱ ተመልሷል

በቅዱስ ጊዮርጊስ በርካታ ታሪኮችን የፃፈው አዳነ ግርማ በአዲስ ሀላፊነት ክለቡን ዳግም መቀላቀሉ ታውቋል። ከ2000-2010 ድረስ በቅዱስ…

ፋሲል እና ቡና የአህጉራዊ ውድድር ተጋጣሚያቸውን ነገ ያውቃሉ

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውድድር የሚሳተፉት ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ ዙር የቅድመ…

ጅቡቲ እና ኤርትራ ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያቸውን በአዲስ አበባ ያከናውናሉ

በኮስታሪካ አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የ2022 ከ20 ዓመት በታች የሴቶች የዓለም ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ጅቡቲ እና ኤርትራ…

ሲዳማ ቡና ሁለገቡ ተጫዋችን ለማስፈረም ተስማማ

የአማካይ እና የግራ መስመር ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ ለሲዳማ ቡና ለመጫወት ተስማምቷል፡፡ የአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌን ውል ካራዘመ…

በሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ለፍፃሜ የደረሱ ክለቦች ተለይተዋል

በሀዋሳ እየተደረገ ያለውን የኢትዮጵያ ሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የፊታችን ቅዳሜ በሚደረጉ የደረጃ እና የፍጻሜ ጨዋታዎች ይጠናቀቃል፡፡…

ተጨማሪ አራት ክለቦች ወደ አንደኛ ሊግ አድገዋል

ከክልል ክለቦች ሻምፒዮና ወደ 2014 አንደኛ ሊግ ያለፉ ክለቦች በዛሬው ዕለት ሙሉ ለሙሉ ተለይተው ሲታወቁ የሩብ…

አዲሱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ቅዳሜ አዲስ አበባ ይገባሉ

ከሳምንታት በፊት የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ሆነው የተሾሙት ሰርቢያዊ ቅዳሜ አዲስ አበባ እንደሚገቡ ይፋ ተደርጓል። የ64 ዓመቱ…

ዋልያዎቹ ልምምድ መስራታቸውን ቀጥለዋል

ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች በትናንትናው ዕለት ልምምድ መስራት የጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬም በአዳማ አበበ ቢቂላ…

የአንጋፋው ስታዲየም እድሳት አሁናዊ ሁኔታ

ከወር በፊት የእድሳት ሥራው የተጀመረለት የአዲስ አበባ ስታዲየም አሁን ያለበት ወቅታዊ ሁኔታ ምን ይመስላል በርካታ ውስጥ…