አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱን የቀጠረው ባህር ዳር ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ፡፡ አሰልጣኝ አብርሀም ወደ ክለቡ መቀላቀላቸውን ተከትሎ…
ዜና
አዳማ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ አግኝቷል
ወደ ፕሪምየር ሊጉ ውድድር በድጋሚ የመመለስ ዕድልን ያገኘው አዳማ ከተማ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን ቀጥሯል፡፡ የ2013 ቤትኪንግ…
ሴካፋ 2021| የዋልያዎቹ አስላለፍ ታውቋል
ከሁለት ሰዓታት በኋላ የኤርትራ አቻውን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ አሰላለፍ ታውቋል። 41ኛው የምስራቅ እና መካከለኛው…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በሴካፋ ለሚሳተፉ ሀገራት የአቀባበል እና የራት ግብዣ ሥነ-ስርዓት አከናውኗል
41ኛው የምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር መጀመሪያ ዋዜማ ቀን ላይ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለተሳታፊ ሀገራት…
ሀድያ ሆሳዕና የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፀመ
በፌዴሬሽኑ በቅርቡ ዕግድ የተጣለበት ሀዱያ ሆሳዕና ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ፡፡ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን በቅርቡ በሁለት አመት…
አይቮሪኮስታዊው የዐፄዎቹ ሁለገብ ተጫዋች ውሉን አደሰ
በፋሲል ከነማ በተከላካይነት እና በአማካይ ተከላካይ ቦታ ላይ ሲያገለግል የቆየው ከድር ኩሊባሊ ውሉን ለአንድ ተጨማሪ ዓመት…
ዋልያው የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ ሰርቷል
ነገ ከኤርትራ ብሔራዊ ቡድን ጋር የሴካፋ የመክፈቻ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የአራት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
ወደ ዝውውር ገበያው በይፋ በመግባት ሦስት አዳዲስ እና አንድ ነባር ተጫዋችን አስፈርሞ የነበረው ቅዱስ ጊዮርጊስ አሁን…
ድሬዳዋ ከተማ የአማካዩን ውል አደሰ
አማካዩ ዳንኤል ደምሱ በብርቱካናማዎቹ መለያ ለሁለት ተጨማሪ ዓመት ለመቆየት ፊርማውን አኖረ፡፡ በአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ እየተመራ አዳዲስ…
የዓመቱ ኮከብ ግብ ጠባቂ በፋሲል ውሉን አድሷል
የ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ግብ ጠባቂው ሚካኤል ሳማኪ በፋሲል ቤት መቆየቱ ዕርግጥ ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ…