በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ የተደረጉትን የየምድብ ጨዋታዎች እንዲህ ተመልክተናቸዋል፡፡ በምድብ ሀ የአስራ ሦስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን…
ዜና
የሉሲዎቹ አምበሎች ታውቀዋል
በዛሬው ዕለት ከደቡብ ሱዳን ጋር ላለባቸው የወዳጅነት ጨዋታ ተጫዋቾቻቸውን የሰበሰቡት አሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው ሦስት አምበሎችን መርጠዋል፡፡…
በርካታ ተጫዋቾችን ያፈራው ወጣት ቡድን ተበተነ
በኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ የሆነው የወላይታ ድቻ ቡድን ከውድድር ውጪ መሆኑ…
አቡበከር ናስር እውቅና ተሰጥቶታል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አጥቂ የሆነው አቡበከር ናስር በቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች ስጦታ ተበርክቶለታል። የዘንድሮ የቤትኪንግ ፕሪምየር…
ሉሲዎቹ ስብስባቸውን ይፋ አድርዋል
በአሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመሩት ሉሲዎቹ ከደቡብ ሱዳን ጋር ለሚያደርጉት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል። ከፊቱ…
ዕውነታ | የአፍሪካ ዋንጫ መስራቾቹ ከረጅም ዓመታት በኋላ በአንድ መድረክ…
የአፍሪካ ዋንጫ መስራች የነበሩት ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ ከረጅም ዓመታት በኋላ በካሜሩኑ አፍሪካ ዋንጫ ላይ ይገኛሉ።…
አምብሮ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር ያለውን ውል አድሷል
ያለፉትን ሁለት ዓመታት በተለያዩ እርከን ለሚገኙ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኖች ትጥቅ አቅራቢ ሆኖ ሲሰራ የነበረው አምብሮ ከፌዴሬሽኑ…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለዋልያዎቹ የማበረታቻ ሽልማት አበረከተ
ከስምንት ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫው የተመለሱት ዋልያዎቹ ዛሬ ረፋድ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የማበረታቻ ሽልማት…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሰሞነኛ የትኩረት ነጥቦች
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2013 ሁለተኛ የውድድር ዘመን አጋማሽ በተለያዩ ከተሞች እየተደረጉ ይገኛሉ ። በዚህ ውድድር ላይ…

