ባህር ዳር ከተማ የ2013 የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ቻምፒዮንነቱን አረጋገጠ

የባህር ዳር ከተማ ሴቶች ቡድን አንድ ጨዋታ እየቀረው የሁለተኛ ዲቪዝዮን ቻምፒዮን በመሆን ወደ 2014 የሴቶች ፕሪምየር…

ኢትዮጵያ ከ ማላዊ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/ethiopia-malawi-2021-03-17/” width=”100%” height=”2000″]

የኢትዮጵያ ከማላዊ: የዋልያዎቹ አሰላለፍ ታውቋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማላዊ ጋር በባሕር ዳር ለሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ ይዞት የሚገባው አሰላለፍ ታውቋል። 10:00 ላይ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያዎች በዋንጫው ፉክክር የሚያቆያቸውን ድል አስመዘገቡ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአስራ ሰባተኛ ሳምንት ሁለተኛ መርሀግብር ድሬዳዋ ከተማን ከ መከላከያ አገናኝቶ የሥራ ይርዳው…

የዛሬው የዋልያዎቹ ጨዋታ በቴሌቪዥን ይተላለፋል

ዛሬ 10:00 በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሚደረገው የኢትዮጵያ እና ማላዊ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ በቀጥታ በቴሌቪዥን…

“ብዙም የተለወጠ ነገር አላየሁም” – ጋቶች ፓኖም

ከኢትዮጵያ ውጭ የዓመታት ቆይታ በኃላ ወደ ሀገሩ በመመለስ በወላይታ ድቻ ጥሩ ጅማሮ እያሳየ የሚገኘው ጋቶች ፓኖም…

የዋልያዎቹ ጨዋታ የቴሌቪዥን ሽፋን ያገኝ ይሆን?

በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሚደረገው የኢትዮጰያ እና ማዳጋስካር ጨዋታ በቴሌሊዥን የሚተላለፍበት ዕድል እንዳለ እየተጠቆመ ይገኛል።…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ተራዘሙ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአንደኛ ዲቪዚዮን የመጨረሻ የጨዋታ ሳምንት የሚደረጉበት ቀናት ተራዝመዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ…

የከፍተኛ ሊግ የመጀመሪያ ዙርን በተመለከተ ውይይት ተደረገ

ከተገባደደ ከሁለት ሳምንታት በላይ ያስቆጠረው የመጀመርያው ዙር የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን አስመልክቶ ፌዴሬሽኑ ከአወዳዳሪ ኮሚቴው ጋር ውይይት…

የሊግ ካምፓኒው በቀጣይዋ አዘጋጅ ከተማ ዙርያ ውሳኔ አሳለፈ

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በቀጣይ በምታስተናግደው ድሬዳዋ ከተማ ዙርያ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል። ቦሌ በሚገኘው አዲሱ…