የክልል የውስጥ ሊጎች መካሄድ ጀምረዋል

በኢትዮጵያ ያለው የእግርኳስ እንቅስቃሴ በኮቪድ 19 ወረርሺኝ ምክንያት ከተቋረጠ በኋላ በቅርብ ቀናት በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ፣…

የሳምንቱ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የትኩረት ነጥቦች

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2013 የውድድር ዘመን ባለፈው ሳምንት መጀመሩር ይታወሳል። በዚህ ውድድር ላይ የተመለከትናቸውን ዋና ዋና…

ለብሔራዊ ቡድን ዝግጅት 28 ተጫዋቾች ጥሪ ቀረበላቸው

ከሁለት ወራት በኋላ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጅማ ለሚያርደርገው ዝጅግት ሃያ ስምንት…

“አስመስሎ የምወድቅ ተጫዋች አይደለሁም፤ ዋናው መታየት ያለበት ነገር …”

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮ ዓመት ውድድር ወጥ የሆነ አቋም በማሳየት ላይ የሚገኘው አቡበከር ናስር ይሄን ይናገራል።…

“የተሰጠኝን ዕድል በአግባቡ መጠቀም አለብኝ” የቻን ብቸኛ ሴት ዋና ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ

ሊዲያ ታፈሰ ብቸኛዋ በቻን የአፍሪካ ዋንጫ ላይ በመሐል ዳኝነት ግልጋሎት ለመስጠት ወደ ካሜሩን አምርታለች፡፡ የ2021 የአፍሪካ…

ወላይታ ድቻ ዋና አሰልጣኙን አሰናበተ

አሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳ ከወላይታ ድቻ አሰልጣኝነት ሲሰናበቱ በምትኩ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ክለቡ ማስታወቂያ አውጥቷል፡፡ በ2013 የኢትዮጵያ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ አጥቂ አስፈረመ

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተወዳዳሪው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አጥቂዋን ዮርዳኖስ ምዑዝን አስፈርሟል፡፡  በሀዋሳ እየተደረገ በሚገኘው…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ6ኛ ሳምንት ምርጥ 11

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎችን መሰረት በማድረግ የሳምንቱን ምርጥ ቡድን እንዲህ አሰናድተናል። አሰላለፍ 4-3-3…

Continue Reading

አቤል ያለው ስለ ጉዳት ሁኔታው ይናገራል

ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት የሸገር ደርቢ ጨዋታ ላይ ጉዳት አስተናግዶ ተቀይሮ የወጣው ፈጣኑ አጥቂ አቤል…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ – የስድስተኛ ሳምንት ቁጥሮች እና ዕውነታዎች

በስድስተኛው ሳምንት ላይ ያተኮሩ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዕውነታዎችን እንደሚከተለው አጠናቅረናል። – በዚህ ሳምንት ስድስት የሊጉ ጨዋታዎች…

Continue Reading