የከፍተኛ ሊግ ዕለተ ሐሙስ ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ እና ሐ ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ የምድብ ለ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል።…

በዋልያዎቹ የጅማ ዝግጅት ዙርያ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጠ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ መጋቢት መጨረሻ ለሚኖረው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣራያ የጅማ የዝግጅት ቆይታ አስመልክቶ አሰልጣኞቹ ዝርዝር…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 3-1 ጅማ አባጅፋር

አራት ግቦች ከተስተናገዱበት የኢትዮጵያ ቡና እና ጅማ አባጅፋር ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሠልጣኞች የድህረ ጨዋታ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከዕረፍት መልስ አሸናፊነቱን አስቀጥሏል

የስምንተኛው ሳምንት ማሳረጊያ የነበረው የቡና እና የጅማ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና 3-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። ሁለቱ ቡድኖች ከጊዮርጊስ…

ኢትዮጵያ ቡና ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/ethiopia-bunna-jimma-aba-jifar-2021-01-21/” width=”100%” height=”2000″]

ኢትዮጵያ ቡና ከ ጅማ አባ ጅፍር – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

በስምንተኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ተጋጣሚዎች የሚጠቀሙት አሰላለፍ ይፋ ሆኗል።  ከ 15 ቀናት በኃላ ወደ ሜዳ የተመለሱት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና

ሀዲያ ሆሳዕና ድሬዳዋን 1-0 ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ፍሰሀ ጥዑመልሳን…

ሪፖርት | የሳሊፉ ፎፋና ጎል ሆሳዕናን ወደ ድል መልሷል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት ድሬዳዋ ከተማን ከሀዲያ ሆሳዕና ያገናኘው የረፋድ መርሐ ግብር በሆሳዕና 1-0…

ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/diredawa-ketema-hadiya-hossana-2021-01-21/” width=”100%” height=”2000″]

ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

04፡00 ሲል የሚጀምረው የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ላይ ቡድኖች በዚህ አሰላለፍ ወደ ሜዳ ይገባሉ። ሀዲያ ሆሳዕና ፋሲል…