የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከኦፒያን አናሊቲክስ ተቋም ጋር በማማከር፣ በሲስተም ግንባታ እና በተያያዥ ጉዳዮች ላይ በጋራ…
ዜና

በዩጋንዳ ሊግ የወርቅ ጓንት አሸናፊው ወደ ሀገር ቤት ሊመጣ ነው
የወቅቱ የዩጋንዳ ፕሪሚየር ሊግ የወርቅ ጓንት አሸናፊ የግብ ዘብ የሀገራችንን ክለብ ሊቀላቀል ነው። ሳሙኤል ሳሊሶ እና…

ኢትዮጵያ ቡና የአሰልጣኙን ውል አራዘመ
ዓመቱን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ያሳለፈው አሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ ለተጨማሪ ዓመት በቡናማዎቹ ቤት ይቆያል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊጉ ክለብ…

ጦሩ ሁለት አጥቂዎችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ከቀናት በፊት የአሠልጣኙን ውል ያደሰው መቻል ወደ ዝውውሩ በመግባት ሁለት ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት…

የመቻል የ80ኛ ዓመት ክብረ በዓል የማጠቃለያ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል
👉 “መቻል የስታዲየም እንዲኖረው እንሰራለን” የክለቡ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ሰይፉ ጌታሁን በተለያዩ ክንዋኔዎች 80ኛ ዓመት ክብረ…

ባንክ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ
ቻምፒዮኖቹ ወደ ዝውውር ገብተዋል የወቅቱ የሊጉ ቻምፒዮን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሁለት ተጫዋቾች ዝውውር አገባደደ። ቢኒያም ካሳሁን…

የኬኒያ ፖሊስ አቋሙን ሊፈትሽ ነው
የኢትዮጵያ ቡና ተጋጣሚ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ሲያመቻች የመጀመርያውን ዙር ጨዋታ በሜዳው ለማስተናገድም በጥሩ ሂደት ላይ ይገኛል።…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተካላካዩን ውል ለማራዘም ተስማማ
የወቅቱ የሊጉ አሸናፊ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወሳኙን ተከላካይ በክለቡ ለማቆየት መስማማቱ ታውቋል። በአፍሪካ መድረክ በቻምፒዮንስ ሊጉ…

ወላይታ ድቻ የተጨማሪ ተጫዋቾችን ዝውውር ቋጭቷል
አመሻሹን ወደ ዝውውሩ የገቡት ወላይታ ድቻዎች የሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲያጠናቅቁ የነባሮችን ውልም አድሰዋል። አመሻሹን ወደ…

ሙሉቀን አዲሱ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል
የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ማምሻውን ማረፊያው ወላይታ ድቻ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚካፈለው ወላይታ ድቻ በቀጣዩ…