ለፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች የሚሰጠው ስልጠና ዛሬ ተጀምሯል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጀርመኑ ባየር ሙኒክ ጋር በመተባበር ለሴት እና ለወንድ ለፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች የሚሰጠው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 አዳማ ከተማ

በ15ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ ያለ ጎል በአቻ ውጤት…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ነጥብ ተጋርቶ መሪነቱን የሚያሰፋበትን ዕድል አመከነ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ዙሩን በበላይነት ማጠናቀቁን ያረጋገጠው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ከተማ ጋር…

የፕሪምየር ሊጉ ሁለተኛው ዙር የሚጀምርበት ቀን ታውቋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ የውድድር ዘመን አጋማሽ የሚጀምርበት ወቅት ላይ የሊጉ ዐቢይ ኮሚቴ ከውሳኔ ደርሷል። የሊጉ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ የካቲት 16 ቀን 2012 FT’ ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 አዳማ ከተማ – – ቅያሪዎች 73′ ከሪም…

አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገቡ

የስሑል ሽረው አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የመልቀቂያ ደብዳቤ ማስገባታቸው ታውቋል። ባለፈው ዓመት አጋማሽ ስሑል ሽረን ተቀላቅለው ቡድኑ…

ዓይነ ሥውርነት ክለባቸውን ከመደገፍ ያላገዳቸው ደጋፊዎች

“እግርኳስን በማየት ብቻ የምትደሰትበት ስፖርት አይደለም” ማየት የተሳነው ወጣት ፍቃዱ ተስፋዬ በዓለም እግርኳስ በተለይ ባደጉ ሀገራት…

ወልዋሎ ከአራት ተጫዋቾች ጋር ተለያይቷል

ባለፈው ሳምንት ከኬኔዲ አሺያ ጋር የተለያዩት ቢጫ ለባሾቹ አሁን ደግሞ ከአራት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። ከክለቡ…

ባምላክ ተሰማ ተጠባቂውን የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ይመራል

ኢትዮጵያዊው የመሐል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ቲፒ ማዜምቤ በሜዳው የሞሮኮው ራጃ ካዛብላንካን የሚያስተናግድበት የቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ…

ጫላ ቲሽታ ስለ ወቅታዊ አቋሙ ይናገራል

“ወልቂጤ ከተማን ምርጫዬ ማድረጌ ትክክለኛ ውሳኔ ነበር” በሻሸመኔ ከተማ ካቶሊክ ሚሽን በሚባል ሜዳ የእግርኳስ ሕይወቱን የጀመረው…