ሐሙስ ጥቅምት 27 ቀን 2012 FT’ ፋሲል ከነማ 3-1 ሀዋሳ ከተማ 32′ ሙጂብ ቃሲም 45′ ኦሴይ…
Continue Readingዜና
የ2012 የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሚጀምርበት ቀን ይፋ ሆነ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ2012 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ እና ሁለተኛ ዲቪዝዮን ውድድሮች የሚጀመርባቸውን…
የትግራይ ዋንጫ ዕጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት የሚካሄድበት ቀን ታውቋል
ለሁለተኛ ጊዜ ለሚካሄደው የትግራይ ዋንጫ የእጣ ማውጣት ሥነ-ስርዓት በትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፅሕፈት ቤት ይከናወናል። እስካሁን…
የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ቅሬታ ማሰማታቸውን ቀጥለዋል
ነገ በሚጀምረው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ላይ ስምንት የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች እንደማይጫወቱ ታውቋል። ከደሞዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ…
ከፍተኛ ሊግ | ባቱ ከተማ የአሰልጣኙን ውል ሲራዝም አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
የ2011 የአንደኛ ሊግ ቻምፒዮን በመሆን ወደ ከፍተኛ ሊግ ያደገው ባቱ ከተማ የክለቡን ዋና እና ረዳት አሰልጣኝ…
2021 አፍሪካ ዋንጫ | ዝሆኖቹ ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል
አሰልጣኝ ኢብራሂም ካማራ ኢትዮጵያ እና ኒጀርን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የሚገጥመው ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ። ለካሜሩን አፍሪካ ዋንጫ…
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ዋንጫ ዝግጅቱን ቀጥሏል
በታንዛኒያ አስተናጋጅነት በሚደረገው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን ከጀመረ ሦስተኛ…
በዓለምነህ ግርማ እና መከላከያ ጉዳይ ዙሪያ ፌዴሬሽኑ ውሳኔን ሰጠ
በመከላከያ ቀሪ የአንድ ዓመት ኮንትራት እየቀረው በክለቡ ለመሰናበት መገደዱን በመግለፅ ለፌዴሬሽኑ ቅሬታ ያቀረበው ዓለምነህ ግርማ ውሳኔ…
ዋልያዎቹ በመቐለ ልምምዳቸውን ጀምረዋል
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ለማድረግ በዝግጅት ላይ የሚገኙት ዋልያዎቹ በመቐለ ልምምዳቸውን ጀምረዋል። ከማዳጋስካር እና አይቮሪኮስት…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስቀድሞ በተቀመጠው ቀን ይጀመራል ተባለ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዐቢይ ኮሚቴ ሊጉ አስቀድሞ በተያዘለት ቀን መሠረት ኅዳር 13 እንደሚጀመር አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…