ከፍተኛ ሊግ ሀ | ኤሌክትሪክ ከሜዳው ውጪ በማሸነፍ መሪዎቹን ተጠግቷል

የ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ዛሬ በተደረገ አንድ ጨዋታ ሲጀመር ባህር ዳር ላይ ጥሩ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሲዳማ ቡና

የዛሬው የመጨረሻ የቅድመ ዳሰሳ ትኩረታችን የጊዮርጊስ እና ሲዳማ ጨዋታ ይሆናል። የሊጉን መሪዎች በተወሰነ ርቀት ከሚከተሉ ክለቦች…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ባህርዳር ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ

በዚህ ሳምንት ከሚደረጉት ተጠባቂ ጨዋታዎች ውስጥ ዋነኛው የሆነውን የባህር ዳር ከተማ እና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ደቡብ ፖሊስ

ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት የፋሲል እና የደቡብ ፖሊስ ጨዋታ ነው። የጎንደሩ ዐፄ ፋሲለደስ ስታድየም በ20ኛ ሳምንት የሊጉ…

ሪፖርት | ወልዋሎዎች ወደ መሪዎቹ የሚያስጠጋቸውን ድል አስመዘገቡ

ወልዋሎ ሪችሞንድ አዶንጎ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ መከላከያን አሸንፎ ወደ ሊጉ መሪዎች የሚያስጠጋውን ድል አስመዝግቧል። ባለሜዳዎቹ ባለፈው…

አአ U-17 | ቅዱስ ጊዮርጊስ በግስጋሴው ሲቀጥል ሌሎች ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ17 ዓመት በታች ውድድር 7ኛ ሳምንት አራት ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ቅዱስ ጊዮርጊስ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ስሑል ሽረ

ነገ ከሚደረጉት ሰባት ጨዋታዎች አንዱ የሆነው የጅማ አባ ጅፋር እና ስሑል ሽረ ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተነዋል።…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደደቢት ከ ድሬዳዋ ከተማ

ከወራጅ ቀጠና ለመውጣት በሚደረገው ብርቱ ፉክክር የብዙዎች ትኩረት የሳበው የሁለቱም ቡድኖች ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። አሰልጣኝ ዳንኤል…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ

የአዳማ እና ሀዋሳ ጨዋታን የተመለከቱ ነጥቦች እነሆ… ከሊጉ ወገብ ዝቅ ብለው በዕኩል 26 ነጥቦች ተከታታይ ደረጃ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ቡና

ከነገዎቹ ጨዋታዎች መካከል በቅድሚያ በዳሰሳችን የምንመለከተው የድቻ እና የቡናን ጨዋታ ይሆናል። ለወራጅ ቀጠናው ቀርቦ የሚገኘው ወላይታ…