አሰልጣኝ ዮሴፍ ተስፋዬ ያለፉትን አራት ቀናት ከ40 በላይ ለሆኑ ተጫዋቾች የመጀመርያ ጥሪ ካደረጉ በኋላ በትናትናው ዕለት…
ዜና
ደደቢት ከአዲስ ፈራሚው ጋር ተለያየ
ባለፈው ወር መጨረሻ ደደቢትን በድጋሚ በመቀላቀል ላለፉት ሳምንታት ከቡድኑ ጋር ቆይታ ያደረገው ኢኳቶርያል ጊንያዊው የመስመር አማካይ…
” ኢትዮጵያ ቡናን ማገልገል ናፍቆኛል” ተመስገን ካስትሮ
በመጀመርያው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከወራት በፊት ኢትዮጵያ ቡና ከጅማ አባጅፋር ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም ባደረጉት…
ከፍተኛ ሊግ | አርባምንጭ እና ኢኮስኮ ሲያሸንፉ ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ጥሏል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ካሳለፍነው ሳምንት ጀምሮ እየተካሄዱ ይገኛሉ። በምድብ ለ 3፣ በምድብ ሐ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-0 መቐለ 70 እንደርታ
የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ይህን ብለዋል። “ለኛ ትልቅ ድል ነው” ውበቱ አባተ…
ሪፖርት | አዳማ ከነማ በሜዳው በግብ ተንበሽብሾ ስሑል ሽረን አሸንፏል
በ18ኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ላይ በ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስስሑል ሽረን ያስተናገደው አዳማ ከተማ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ ዓ/ዩ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና
ኢትዮጵያ ቡና ወደ መቐለ ተጉዞ ወልዋሎን 1-0 ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች የሰጡትን አስተያየት እነሆ! “እኔ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 1-0 ሲዳማ ቡና
ባህር ዳር ላይ ከተደረገው ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች በዚህ መልኩ አስተያየት ሰጥተዋል። “ዘጠና ደቂቃ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎን በመርታት ወደ ድል ተመልሷል
አምስት ተከታታይ ሽንፈቶች የደረሱበት ኢትዮጵያ ቡና በአምበሉ አማኑኤል ዮሐንስ ብቸኛ ግብ ወልዋሎን በማሸነፍ የድል መንገዱን አግኝቷል።…
ሪፖርት | ፋሲል የመቐለን ተከታታይ ያለመሸነፍ ጉዞ በመግታት ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ ብሏል
ጎንደር ላይ የተደረገው የፋሲል ከነማ እና የመቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ በዓለምብርሀን ይግዛው ብቸኛ ጎል በአፄዎቹ አሸናፊነት…