ለተመልካች ማራኪ የሆነ ፉክክር የተደረገበት የ21ኛ ሳምንት ተጠባቂው የባህር ዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ 2-2…
ፕሪምየር ሊግ
ሪፖርት | ቡናማዎቹ በጎል ተንበሽብሸው ወደ ድል ተመልሰዋል
አምስት ግቦች በተቆጠሩበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን አራት ለአንድ አሸንፏል። ኢትዮጵየ ቡናዎች ከመጨረሻው ጨዋታ ቋሚ…
መረጃዎች | 87ኛ የጨዋታ ቀን
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ኢትዮጵያ ቡና ከ…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የአዳማ ቆይታውን የመጀመሪያ ድል አሳክቷል
በሁለተኛው አጋማሽ መልኩን ቀይሮ የገባው ወላይታ ድቻ በስንታየሁ መንግሥቱ ብቸኛ ግብ መቻልን 1-0 በመርታት ከስምንት ጨዋታዎች…
የጌታነህ ከበደ አነጋጋሪ አስተያየቶች…
\”…ካጠገብ የሚጫወት አሲስት የሚያደርግ ተጫዋች ስለሌለ ያ ነገር በኮከብ ግብ አግቢነት ወደ ፊት እንዳልሄድ ጫና አድርጎብኛል…\”…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከኋላ በመነሳት ከወልቂጤ ከተማ አንድ ነጥብ አሳክቷል
በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ኢትዮ ኤሌክትሪክ በወልቂጤ ከተማ 2-0 ከመመራት ተነስቶ 2-2 ተለያይቷል። 9 ሰዓት ላይ በዋና…
መረጃዎች | 86ኛ የጨዋታ ቀን
የ21ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከወልቂጤ ከተማ የ14 ነጥቦች ልዩነት…
ሪፖርት | የሙንታሪ ስጦታ አፄዎቹን ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች
ጋናዊው ግብ ጠባቂ ራሱ ላይ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል ፋሲል ሀዋሳን 1-0 አሸንፏል። ከሽንፈት መልስ የተገናኙት ሁለቱ…
ሪፖርት| ፈረሰኞቹ አዞዎቹን ረቱ
ጠንካራ ፉክክር በታየበት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚው አርባምንጭ ከነማን አንድ ለባዶ አሸንፏል። አዞዎቹ ከባለፈው ሳምንት ስብስብ…
መረጃዎች | 85ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉ 21ኛ ሳምንት የነገ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። አርባምንጭ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰንጠረዡ…

