አርባምንጭ ከተማ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ጠንካራ ሆነው ከቀረቡ ቡድኖች መካከል አንዱ የነበረው አርባምንጭ ከተማ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስድስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ ተሳታፊ የሆነው የአሰልጣኝ ራውዳ ዓሊው ቅዱስ ጊዮርጊስ የስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስድስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በሴካፋ የሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ ላይ ተካፋይ የሆነው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በውድድሩ ላይ ጠንካራ ሆኖ ለመገኘት ይረዳው…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል

በአሰልጣኝ የሺሃረግ ለገሰ የሚመራው የመዲናይቱ የእንስቶች ቡድን ተጨማሪ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን በዛሬው ዕለት አጠናቋል፡፡ በኢትዮጵያ ሴቶች…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተጨማሪ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ

ከወራቶች በፊት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ ቀላቅሎ የነበረው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አምስት ወጣቶችን ጨምሮ በድምሩ አስራ አንድ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ በተጎዳችው ዓባይነሽ ኤርቄሎ ምትክ አዲስ ግብ ጠባቂ አስፈረመ

መከላከያ ዓባይነሽ ኤርቄሎ በጉዳት በዚህ ዓመት በሜዳ ላይ የማንመለከታት በመሆኑ በምትኩ አዲስ ግብ ጠባቂ የግሉ አድርጓል፡፡…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ ግብ ጠባቂ ሲያስፈርም አንጋፋዋን ተጫዋች ወደ አሰልጣኞች ቡድን ቀላቅሏል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተወዳዳሪ የሆነው ሀዋሳ ከተማ ግብ ጠባቂ ሲያስፈርም የነባር አሰልጣኞችን ውል…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ አጥቂ አስፈርሟል

የወቅቱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመጨረሻ ዝውውሩን አከናውኗል። በአሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመራው ኢትዮጵያ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አርባምንጭ ከተማ የአዲስ አሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል

ያለፉትን ሀያ ቀናት አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ማስታወቂያ አውጥቶ ሲያወዳድር የቆየው አርባምንጭ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል፡፡ በኢትዮጵያ…