ሴናፍ ዋቁማ ወደ አሜሪካ ታመራለች

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አጥቂ አመሻሹን ወደ አሜሪካ ታመራለች። ሐምሌ 30 ከአሜሪካው ክለብ ዲሲ ዩናይትድ የሙከራ…

አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ ለ31 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በ2026 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ከታንዛኒያ ጋር ለሚያደርጋቸው የማጣሪያ ጨዋታዎች ዝግጅት ለ31 ተጫዋቾች…

የአሰልጣኞች አስተያየት| ኢትዮጵያ 1 – 1 ኬንያ

👉 “በሁለተኛው አጋማሽ ግን ሰርተነው የመጣነው ነገር ለማድረግ ሞክረናል” 👉 “የነበሩብን ክፍተቶች አሻሽለን ቀጣይ በደምብ አጥቅቶ…

የኢትዮጵያ እና ኬንያ ጨዋታ አንድ አቻ ተጠናቋል

በ2026 በፖላንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ዓለም ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ የኬንያ…

ለ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አዲስ አሰልጣኝ ተሹሟል

በፖላንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2026 የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቃቸው የትናንሾቹ ሉሲዎች…

ካሜሮን ኢትዮጵያን ከሁለተኛ ዙር ማጣሪያ ካሰናበተችበት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ምን አሉ?

“የአማካይ ክፍላችን እንቅስቃሴ ደካማ ስለነበር ተሸንፈናል።” አሰልጣኝ ራውዳ ዓሊ “የኢትዮጵያ ቡድን ኳስን ይዞ ለመጫወት የሚሞክር መሆኑ…

የካሜሩን ረዳት አሰልጣኝ ከነገው ጨዋታ በፊት ምን አሉ?

👉 “ስጋቴ ይህን ጋዜጣዊ መግለጫ ለምን በዚህ ሰዓት ማድረግ እንዳስፈለገ አልገባኝም። በዚህ ሰዓት ቡድናችን ልምምዱን እያደረገ…

የትናንሾቹ ሉሲዎች አሰልጣኝ ራውዳ ዓሊ ከወሳኙ ጨዋታ በፊት ምን አሉ?

👉 “ተጋጣሚያችን ለፍቶ ያስቆጠረብን አንድ ጎል ነው ፤ አራቱን እኛ ነን የሰጠናቸው።” 👉 “ጨዋታው ሲጀምር ባልሠራንበት…

የትናንሾቹ ሉሲዎች አሰልጣኝ እና አምበል ከጨዋታው በፊት ምን አሉ?

👉 “ሉሲዎቹ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፋቸው ለእኛ መነሳሻ ነው የሆነው” አሰልጣኝ ራውዳ ዓሊ 👉 “ዘንድሮ ቡድናችን…

የኢትዮጵያ ተጋጣሚ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ አድርጋለች

የኢትዮጵያ ሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ ተጋጣሚ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ አከናውና አሸንፋለች። ከ17 ዓመት…