ከነገው መሳኝ ጨዋታ አስቀድሞ የሉሲዎቹ አንበል ሎዛ አበራ አስተያየቷን ሰጥታለች

👉 “በ90 ደቂቃ ውስጥ ማድረግ የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን” 👉 “ሁላችንም በተሻለ ስነልቦና ላይ ነን” 👉 “በእርኳስ…

ሉሲዎቹ የመልሱን ጨዋታ የሚያደርጉበት ሜዳ ታውቋል

ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የደረሱት ሉሲዎቹ የመልሱን ጨዋታ የሚያደርጉበት ሜዳ ታውቋል። የኢትዮጵያ ሴቶች…

“ታሪክ ለመስራት ተዘጋጅተናል” ታሪኳ በርገና

የሉሲዎቹ የወቅቱ አንበል የግብ ዘቧ ታሪኳ በርገና ከወሳኙ ጨዋታ አስቀድሞ ምን አለች። የፌዴሬሽኑ የፅህፈት ቤት ኃላፊ…

የሉሲዎቹ አለቃ ዮሴፍ ገብረወልድ ስለወሳኙ የታንዛኒያ ጨዋታ ሀሳብ ሰጥተዋል

👉 “ታሪክ ለመቀየር የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን” 👉 “አስራ አራት ዓመት ምንም ታሪክ የሌለው ትውልድ ነው ያለው”…

የፅህፈት ቤት ሀላፊው አቶ ባህሩ ጥላሁን በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ወቅታዊ ሁኔታ ዙርያ ማብራሪያ ሰጥተዋል

👉”ካፍ የአበበ ቢቂላ ስታዲየም ካታጎሪ ሁለት ጨዋታን ለማድረግ አይመጥንም … 👉”የመልሱን ጨዋታ አዲስ አበባ ለማድረግ ጥረት…

ሴናፍ ዋቁማ ወደ አሜሪካ ታመራለች

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አጥቂ አመሻሹን ወደ አሜሪካ ታመራለች። ሐምሌ 30 ከአሜሪካው ክለብ ዲሲ ዩናይትድ የሙከራ…

አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ ለ31 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በ2026 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ከታንዛኒያ ጋር ለሚያደርጋቸው የማጣሪያ ጨዋታዎች ዝግጅት ለ31 ተጫዋቾች…

የአሰልጣኞች አስተያየት| ኢትዮጵያ 1 – 1 ኬንያ

👉 “በሁለተኛው አጋማሽ ግን ሰርተነው የመጣነው ነገር ለማድረግ ሞክረናል” 👉 “የነበሩብን ክፍተቶች አሻሽለን ቀጣይ በደምብ አጥቅቶ…

የኢትዮጵያ እና ኬንያ ጨዋታ አንድ አቻ ተጠናቋል

በ2026 በፖላንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ዓለም ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ የኬንያ…

ለ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አዲስ አሰልጣኝ ተሹሟል

በፖላንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2026 የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቃቸው የትናንሾቹ ሉሲዎች…