ኤሌክትሪክ 1-2 ኢትዮጵያ ቡና፡ ታክቲካዊ ዳሰሳ

 በዮናታን ሙሉጌታ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትላንት እና ከትላንት በስተያ በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ቀጥለው…

ፕሪሚየር ሊግ – አዳማ ከነማ መሪነቱን ሲያስጠብቅ ጊዮርጊስ እና ድቻ 3ኛ ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበዋል 

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች አዳማ ከነማ መሪነቱን ሲያስጠብቅ ወላይታ ድቻ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ…

“እውነት ለመናገር ቡድኔ ያጣው እንደሚካኤል ኦሉንጋ አይነት ተጫዋች ነው፡፡” አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ 

የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ለኬንያዊው አጥቂ ሚካኤል ኦሉንጋ ያላቸውን አድናቆት ገልፀዋል፡፡ ኡሉንጋ በ2015 የተሳካ የውድድር ዘመን…

“ቅዱስ ጊዮርጊስ ቲፒ ማዜምቤን ማሸነፍ ይችላል” – ሚቾ

የቀድሞ የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ሰርጂዮቪች “ሚቾ” ሚሉቲን ስለፈረሰኞቹ የ2016 ካፍ ቻምፕየንስ ሊግ ማጣሪያ ድልድል ላይ ያላቸው…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ታህሳስ 23 ይጀመራል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ እጣ የሚወጣበት እና ውድድሩ የሚጀመርበት ቀናት ይፋ ሆነዋል፡፡  የፌዴሬሽኑ የውድድር እና ስነ-ስርአት ኮሚቴ…

ሳላዲን ቋሚ ሆኖ በተጫወተበት ጨዋታ ኤምሲ አልጀር ሲያሸንፍ የጌታነህ አማተክስ አቻ ወጥቷል

ኢትዮጵያዊው አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ ኤምሲ አልጀር ኤምኦ ቤጃን 1-0 በስታደ 5 ጁሌት 1962 ላይ ባሸነፈበት ጨዋታ…

ኤሌክትሪክ 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ ፡ የጨዋታ ትንተና

  በዮናታን ሙሉጌታ በአነጋጋሪ ሁኔታ ለ40 ቀናት ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትላንት በሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች…

የአሉላ ግሩም ግብ ቅዱስ ጊዮርጊስን ለድል ሲያበቃ ሲዳማ ቡና ከ8 ወራት በኋላ አሸንፏል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ዛሬ 5 ጨዋታዎች ተደርገው ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ሲዳማ ፣ ሀዋሳ እና…

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ አህጉራዊ ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል

ዛሬ በወጣው የ2016 የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል፡፡  የ2007…

የፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ቅድመ ጨዋታ ዜናዎች

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከረጅም ጊዜ መቋረጥ በኋላ የ3ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን በዚህ ሳምንት መጨረሻ ያስተግዳል፡፡ ሶከር ኢትዮጵያም…