ሉሲዎቹ ነገ ወደ ካሜሮን ያቀናሉ

ኮንጎ ብራዛቪል ለምታዘጋጀው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ማጣሪያ ከካሜሮን አቻው ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ነገ…

ፕሪሚየር ሊግ ፡ ወልድያ ወደ ብሄራዊ ሊግ ጉዞውን ሲያፋጥን ሙገር ደረጃውን አሻሻለ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተደረገ ብቸኛ ጨዋታ አሰላ ላይ ሙገር ሲሚንቶ ወልድያን አስተናግዶ 1-0 በማሸነፍ ለጊዜውም…

የኤሲሚላን ታዳጊ ኢትዮጵያውያንና ጥቁሮች የዘረኝነት ጥቃት ደረሰባቸው

የኤሲ ሚላን ከ10 አመት በታች ታዳጊዎች ቡድን ልጆቻቸውን ሊመለከቱ በመጡ ወላጆች የዘረኝነት ጥቃት ደርሶባቸዋል፡፡ ጣልያን ውስጥ…

ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ዳሽን ቢራ ፡ ታክቲካዊ ትንታኔ

በሚልኪያስ አበራ በሰኞ ምሽቱ የአዲስ አበባ ስታድየም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ዳሽን ቢራን አሰተናግዶ…

Continue Reading

ፕሪሚየር ሊግ ፡ ኢትዮጵያ ቡና ከዳሽን ጋር ነጥብ ተጋራ

በ17ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ዳሽን ቢራን አስተናግዶ ካለግብ አቻ ተለያይቷል፡፡…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-0 ኤሌክትሪክ ፡ ታክቲካዊ ትንታኔ

በሚልኪያስ አበራ   እንግሊዛዊው ታዋቂ የእግርኳስ ታክቲክ ፀሃፊ ጆናታን ዊልሰን ‹‹ formations are neutrals ›› የሚላት…

Continue Reading

CHAN 2016: ‹‹ በድልድሉ ደስተኞች ነን ›› ጁነይዲ ባሻ

ዛሬ በወጣው የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በቅድመ ማጣርያው ከኬንያ አቻው ጋር መደልደሉን ተከትሎ የኢትዮጵያ…

CHAN 2016: በቻን ማጣርያ ኢትዮጵያ ከ ኬንያ ትጫወታለች

በሃገር ውስጥ ሊጎች በተውጣጡ ተጫዋቾች ብቻ የሚካሄደው የ2016 የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) የማጣርያ ድልድል ዛሬ ወጥቷል፡፡…

ፕሪሚየር ሊግ ፡ ሲዳማ ቡና በመሪነቱ ሲቀጥል ባንክ ወደ ላይ እየወጣ ነው

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት 3 ጨዋታዎች ትላንት እና ዛሬ ተካሂደው የደረጃ ለውጦችን አስከትለዋል፡፡ ትላንት ከፍተኛ…

ደደቢት ከአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ውጪ ሆነ

በአፍሪካ ኮንፌድሬሽንስ ዋንጫ ደደቢት ዛሬ በባህርዳር ስታድየም ባደረገው የመልስ ጨዋታ ከዋሪ ዎልቭስ ጋር ካለ ግብ አቻ…