የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ማህበር ለ18 አመታት ከቆየበት የሀገሪቱ ትልቁ ሊግ በ2009 የውድድር ዘመን መውረዱን ተከትሎ…
2017
19 አሰልጣኞች ወደ በሞሮኮ የአሰልጣኞች ስልጠና መውሰድ ጀመሩ
የኢትዮዽያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከሞሮኮ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በጋራ በመተባበር የተዘጋጀው የአሰልጣኞች ስልጠና ከነሐሴ 30…
የአፍሪካ ቻምፒዮኗ ካሜሩን ከዓለም ዋንጫ ውጪ ሆናለች
ሩሲያ በቀጣዩ አመት ለምታስተናግደው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የአፍሪካ ዞን የምድብ ማጣሪያ አራተኛ ጨዋታዎች ሰኞ…
የአስኮ ፕሮጀክት ቅኝት – ክፍል ሁለት
የአስኮ ፕሮጀክትን በክፍል አንድ ስለ አጠቃላይ አደረጃጀቱ እና ገፅታው ምን እንደሚመስል አስቃኝተናቹ ነበር። በዛሬው መሰናዷችን የፕሮጀክቱ…
አዲስ አበባ ከተማ በፍጥነት ወደ ፕሪምየር ሊግ ለመመለስ አልሟል
የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በአዳማ ከተማ የጀመረው የአአ ከተማ እግርኳስ ክለብ በሜዳም ሆነ ከሜዳም ውጭ ዝግጅቱን አስቀድሞ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢብራሂማ ፎፋናን በይፋ አስፈረመ
የፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከዚህ ቀደም ለመፈረም ከክለቡ ጋር ከስምምነት ደርሶ የነበረው ኢብራሂማ ፎፋናን ዛሬ…
ኮፓ ኮካ ኮላ ዛሬ ሲጠናቀቅ ኢትዮ ሶማሌ እና ደቡብ የዋንጫ ባለቤት ሆነዋል
ከነሀሴ 20 ቀን 2009 ጀምሮ በኢትዮ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት መቀመጫ ጅግጅጋ ሲካሄድ የቆየው 3ኛው የኮፓ ኮካ…
Continue Readingበአለም ዋንጫ ማጣርያ ኮትዲቯር የምድብ መሪነቷን ስታጠናክር ዛምቢያ አልጄሪያን ረታለች
የአለም ዋንጫ ማጣሪያ የአፍሪካ ዞን ሶስተኛ የምድብ ጨዋታዎች ቅዳሜ በተደረጉ ሶስት ጨዋታዎች ሲጠናቀቁ ኮትዲቯር የምድብ መሪነቷን…
Continue Readingሰበታ ከተማ ዘጠኝ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ከ2001-2003 በፕሪምየር ሊግ የቆየው ሰበታ ከተማ ዳግም ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ለመመለስ በከፍተኛ ሊጉ በ2010 ለሚኖረው ተሳትፎ…
ናይጄሪያ እና ሞሮኮ በሰፊ ግብ ልዩነት ሲያሸንፉ ጋና ነጥብ ጥላለች
የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታች አርብም ቀጥለው ሲደረጉ ናይጄሪያ፣ ኬፕ ቨርድ፣ ሞሮኮ እና ቱኒዚያ ድል ሲቀናቸው ጋና…