የኡመድ ኡኩሪው ስሞሃ ለግብፅ ዋንጫ ፍፃሜ አልፏል

በግብፅ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ሰኞ እና ማክሰኞ ሲደረጉ ለፍፃሜ ያለፉ ሁለት ክለቦችም ታውቀዋል፡፡ የኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል…

በስፖርታዊ ጨዋነት ላይ ያተኮረው የምክክር መድረክ ዛሬ ተጠናቀቀ

በስፖርታዊ ጨዋነት ዙርያ ላይ ያተኮረውና ለሁለት ቀናት በአዳማ የተካሄደው የምክክር መድረክ ዛሬ ተጠናቋል። ከጊዜ ወደ ጊዜ…

ሲዳማ ቡና ከሁለት የውጭ ዜጋ ተጫዋቾቹ ጋር ተለያይቷል

በክረምቱ ሲዳማ ቡናን ተቀላቅለው የነበሩትና በውድድር ዘመኑ ዝቅተኛ ተሳትፎ ያደረጉት ጋናዊው ኬኔዲ አሺያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒያዊው…

የሴካፋ ሴቶች ቻምፒየንሺፕ የሚጀመርበት ቀን ተራዘመ

ሩዋንዳ የምታስተናግደው የሴካፋ ሴቶች ቻምፒየንሺፕ ከአራት ቀናት በኃላ ኪጋሊ ላይ እንደሚጀመር አስቀድሞ የወጣው መርሃ ግብር ቢጠቁምም…

በስፖርታዊ ጨዋነት ዙርያ የሚያተኩረው የምክክር መድረክ በአዳማ ተጀመረ

የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስቴር ከኦሎምፒክ ኮሚቴ በጋር በመተባበር በስፖርታዊ ጨዋነት ዙርያ ለሁለት ቀን የተዘጋጀው የምክክር መድረክ…

የፌዴሬሸኑ ምርጫ ቀን እና ቦታ ነገ ይወሰናል ተብሎ ይጠበቃል

የኢትዮዽያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የምርጫ ሂደት ከታሰበበት ከመስከረም 30 አንስቶ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት እየተንጓተተ የችግሩ መጠን እየተባባሳ…

ከፍተኛ ሊግ | በአንደኛው ዙር ምድባቸውን በቀዳሚነት ላጠናቀቁ ቡድኖች ሽልማት ተበርክቷል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሁለተኛ የውድድር ዘመን አጋማሽ ተጀመሮ የአንድ ሳምንት ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን በመጀመርያው አጋማሽ በየምድባቸው…

የ17 ዓመት ብሔራዊ ቡድን እንቆቅልሽ እስካሁን አልተፈታም

ባሳለፍነው ሳምንት ፍፃሜውን ባገኘው እና ቡሩንዲ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው ከ17 አመት በታች የሴካፋ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ

7:32 – አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔው የምርጫ ኮድ በማፅደቅ ፣ የአስመራጭ ኮሚቴ እና ቅሬታ ሰሚ አባላትን በመምረጥ…

Continue Reading

” የኢትዮጵያ እግርኳስ ከዓለም የሚያንሰው ለዲሲፕሊን ተገዢ ባለመሆናችን ነው ” ሙሉጌታ ምህረት

በየሜዳዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ መልኩን እየቀያያየረ ተባብሶ የሚገኘው የስርአት አልበኝነት ጉዳይ አሳሳቢነት ከመቼውም ጊዜ የከፋ ደረጃ…