​ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ በግብ ተንበሻብሾ ወደ ድል ተመልሷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ዛሬ ሀዋሳ ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ ከሙሉ…

​” አሰልጣኞች ለመስመር ተከላካዮች የማጥቃት ነፃነት መስጠት አለባቸው ” ኄኖክ አዱኛ 

ጅማ አባጅፋር በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ የውድድር ዘመን ተሳትፎው በአንደኛው ዙር ያደረጋቸውን ጨዋታዎች አጠናቆ ባስመዘገበው ውጤት…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሀሙስ የካቲት 22 ቀን 2010 FT ሀዋሳ ከተማ 4-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”] 43′…

Continue Reading

​ዮናታን ከበደ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል

ከቀናት በፊት ከአርባምንጭ ከተማ ጋር በስምምነት የተለያየው ዮናታን ከበደ ወደ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊው ወላይታ ድቻ ማምራቱ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

አንድ አንድ ተስተካካይ ጨዋታ ቀርቷቸው የነበሩት ሀዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በ15ኛው ሳምንት ሳይካሄድ በይደር ተይዞ…

​ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዲያ ከ መከላከያ

የ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሀ ግብር የነበረው የወልዲያ እና የመከላከያ ጨዋታ በተስተካካይነት ተይዞ ቆይቶ ዛሬ…

Continue Reading

​የአሰልጣኞች ገጽ | የውበቱ አባተ እግርኳሳዊ ሐሳቦች [ ክፍል አንድ ]

የአሰልጣኞቻችን የእግርኳስ አስተሳሰብ ፣ የስልጠና ሀሳብ ፣ የስራ ህይወት እና የውጤታማነት መንገድ ዙርያ ትኩረት የሚያደርገው ”…

Continue Reading

Ghana 2018 | Selam Zeray Names Provisional Squad to Face Libya

Ethiopian women national team head coach Selam Zeray has released a 36 player’s provisional squad ahead…

Continue Reading

​ለሉሲዎቹ የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ዝግጅት 36 ተጫዋቾች ተጠርተዋል

በጋና አስተናጋጅነት የሚካሄደው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በመጋቢት ወር ከሊቢያ…

​አዳማ ከተማ ከአላዛር ፋሲካ ጋር ሲለያይ ጫላ ተሺታን አስፈርሟል

አዳማ ከተማ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ካስፈረመው አላዛር ፋሲካ ጋር በስምምነት ሲለያይ ጫላ ተሺታን በአጭር ጊዜ ውል…