ቡድኑ በጊዜያዊነት ተበትኖ የነበረውና ከጥር 13 በኋላ ያለፉትን 3 ተከታታይ ጨዋታዎች ማድረግ ያልቻለው ወልዲያ አርብ ከወላይታ…
2018
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ መጋቢት 2 ቀን 2010 FT ወላይታ ድቻ 2-0 ወልዲያ [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”] …
Continue Readingየኮንፌድሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዎች ተጀምረዋል
የቶታል ካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ በተለያዩ የአፍሪካ ከተሞች በሳምነቱ መጨረሻ በተደረጉ ጨዋታዎች ተጀምረዋል፡፡ ድራማዊ ክስተት…
Continue Readingየ2018 ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ በሳምንቱ መጨረሻ ተጀምሯል
በካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ በተደረጉ ጨዋታዎች ተጀምረዋል፡፡ በተደረጉ ጨዋታዎች በርካታ…
Continue Readingከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ደቡብ ፖሊስ መሪነቱን ሲረከብ ዲላ ለመጀመርያ ጊዜ ተሸንፏል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ተደርገው ዲላ ከተማ የመጀመርያ ሽንፈቱን…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ቡራዩ በድንቅ ግስጋሴው ሲቀጥል አአ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል
በዛ ያለ ተስተካካይ ጨዋታ ያለበት የዚህ ምድብ በዚህ ሳምንትም ሁለት ጨዋታዋች ወደ ሌላ ጊዜ የተሸጋገሩ ሲሆን…
ሚካኤል አኩፎ ከመቐለ የተቀነሰ ሌላው ተጫዋች ሆኗል
በክረምቱ መቐለ ከተማን የተቀላቀለው የ32 ዓመቱ ጋናዊ አማካይ ሚካኤል አኩፎ ቡድኑ የውጪ ዜጎችን ቁጥር የማመጣጠን ሰለባ…
ደደቢት ከ መከላከያ | ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ቅዳሜ እና እሁድ ከተደረጉ ጨዋታዎች በተጨማሪ ዛሬ 11 ሰዐት ላይ በአዲስ…
የደደቢቱ አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ የገንዘብ እና የ3 ወር ቅጣት ተላለፈባቸው
በ13ኛው ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ ደደቢት ጅማ አባጅፋርን አስተናግዶ 2-1 ከተረታበት ጨዋታ በኋላ የደደቢቱ ዋና አሰልጣኝ…
ሪፖርት | ፋሲል ከተማ አርባምንጭን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት አጼ ፋሲለደስ ስታድየም ላይ በተደረገ ጨዋታ ፋሲል ከተማ አርባምንጭ ከተማን 1-0…