ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ

ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች የተደረጉበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ነገ 9:00 ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-2 መቐለ 70እንደርታ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ጨዋታ በሆነው እና ሲዳማ ቡና በሜዳው መቐለ 70 እንደርታን ገጥሞ 2ለ1…

ሪፖርት | መቐለ ከሜዳው ውጪ ጣፋጭ ሙሉ ነጥብ ጨበጠ

በአራተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲዳማ ቡና በመጀመሪያው አጋማሽ በተቆጠሩበት ግቦች በመቐለ 70 እንደርታ 2-1 ተሸንፏል፡፡…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-0 ሀዲያ ሆሳዕና 

በአራተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጎንደር ላይ ሀዲያ ሆሳዕናን ያስተናገደው ፋሲል ከነማ 3-0 ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ 0-0 ጅማ አባ ጅፋር

የሊጉ መሪ ወልዋሎ በሜዳው ከጅማ አባጅፋር ጋር ባዶ ለባዶ አቻ መለያየቱ ይታወሳል። የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞችም ከጨዋታው…

ሪፖርት | በርካታ ቢጫ ካርዶች በተመዘዙበት ጨዋታ ዐፄዎቹ ነብሮቹን አሸንፈዋል

በአራተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውሎ ፋሲል ከነማ በሜዳው ሀዲያ ሆሳዕናን አስተናግዶ 3-0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ…

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ በጎል ተንበሽብሾ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ

በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም የተከናወነው የባህር ዳር ከተማ እና የድሬደዋ ከተማ ጨዋታ በባለሜዳዎቹ 4-1 አሸናፊነት ተጠናቋል።…

ሪፖርት | ወልዋሎ እና ጅማ አባጅፋር ያለ ጎል ነጥብ ተጋርተዋል

የሊጉ መሪ ወልዋሎ እና ጅማ አባጅፋርን ያገናኘው የአራተኛ ሳምንት ጨዋታ ትግራይ ስታዲየም ላይ ተከናውኖ ያለ ጎል…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-1 ሰበታ ከተማ

በ4ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰበታ ከተማ በአስቻለው ግርማ ብቸኛ ጎል ወልቂጤ ከተማን አሸንፈው የዓመቱ መጀመሪያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 2–2 ወላይታ ድቻ

አዳማ ከተማ ከወላይታ ድቻ ያገናኘው የአራተኛ ሳምንት ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 2-2 በሆነ አቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ…