በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ፋሲል ከነማ ከታንዛንያው አዛም ጋር የሚያደርገው ጨዋታ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት እንደሚያገኝ ታውቋል። ሃዋሳ…
2019
ሰበር ዜና| የኢትዮጵያ ተጫዋቾች ደሞዝ ጣርያ እንዲበጅለት ተወሰነ
በተጫዋቾች ደሞዝ እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙርያ ዛሬ በቢሾፍቱ የምክክር መድረክ እየተከናወነ ይገኛል። በመድረኩም የተጫዋቾች የደሞዝ ጣርያ…
ወልዋሎ ሁለት ተጫዋቾችን ከከፍተኛ ሊግ አስፈረመ
ባለፉት ዓመታት ቡድናቸው ካገለገሉት እና ውላቸውን ካጠናቀቁት ተጫዋቾች ጋር እየተለያዩ የሚገኙት ቢጫ ለባሾቹ ከኢትዮጵያ መድን ሁለት…
ስሑል ሽረ ሦስት ተጫዋቾች ሲያስፈርም የነባሮችን ውል አድሷል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከወራጅነት ለጥቂት ማምለጥ የቻለው ስሑል ሽረ ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ መቀላቀሉን ሲያስታውቅ የሁለት…
የክልል ክለቦች ሻምፒዮና በሀሳሳ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
የ2011 የኢትዮጵያ ክልል እና ከተማ አስተዳደር ክለቦች ሻምፒዮና ከሐምሌ 14–ነሐሴ 2 ድረስ ያለፉትን አስራ አምስት ቀናት…
የአሰልጣኞች ገፅ፡ ቆይታ ከፋሲል ተካልኝ እና ዕድሉ ደረጄ ጋር (ክፍል ሁለት)
ፋሲል ተካልኝ እና ዕድሉ ደረጄ በቅርቡ በውጭ ሀገር ተከታትለውት ስለመጡት ትምህርት እና ተያያዥ ጉዳዮችን በቪድዮ ዩቲዩብ…
Continue Readingሀዋሳ ከተማ ወጣቱን አጥቂ የክለቡ ከፍተኛ ተከፋይ አድርጓል
በቅርቡ ከወጣት ቡድን ያደገው አጥቂ መስፍን ታፈሰ በዋናው ቡድን ባሳየው ብቃት የክለቡ ከፍተኛ ተከፋይ በመሆን ውሉን…
ሲዳማ ቡና የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
ከአዳዲስ ተጫዋቾች በተጓዳኝ የነባር ተጫዋቾችን ውል በማደስ ላይ የሚገኘው ሲዳማ ቡና የፈቱዲን ጀማል እና ሐብታሙ ገዛኸኝን…
ኢትዮጵያ ለ15 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሾመች
በኤርትራ አዘጋጅነት በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ በሚካሄደው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ላይ የምትሳተፈው ኢትዮጵያ ዋና አሰልጣኝ…
ወልቂጤ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾች ማስፈረሙን ቀጥሏል
አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ቡድን ወልቂጤ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር በማጠናቀቅ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ቁጥር ዘጠኝ አድርሷል። ጫላ…