ለኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የኦሊምፒክ ማጣርያ ዝግጅት 30 ተጫዋቾች ተጠርተዋል

በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ2012 ክረምት ላይ ለሚካሄደው የቶኪዮ ኦሊምፒክ በሴቶች እግርኳስ የማጣርያ ውድድር ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ሴቶች…

አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ለስልጠና ሀንጋሪ ይገኛል

የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁም የአሁኑ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ረዳት አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ሀንጋሪ ይገኛል፡፡ የአሰልጣኝ አብርሀም…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር ተጠቋል

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የሁለቱም ምድቦች ሲጠናቀቁ አዳማ እና ሀዋሳ የምድባቸው መሪ በመሆን ጨርሰዋል፡፡…

Continue Reading

ስሑል ሽረ ሙሉዓለም ረጋሳን አስፈረመ

ከወራጅ ቀጠና ለመውጣት በዝውውሩ በሰፊው እየተሳተፉ የሚገኙት ስሑል ሽረዎች አንጋፋው አማካይ ሙሉዓለም ረጋሳን አስፈርመዋል። ለ11 ዓመታት…

ሳላዲን ሰዒድ የቀዶ ጥገና አደረገ

ከረጅም ወራት የጉልበት ጉዳት በኋላ በዘንድሮ የውድድር ዓመት በጥሩ ብቃት የሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ የፊት አጥቂ ሳላዲን…

መቐለ 70 እንደርታ የአጥቂውን ውል አራዘመ

ባለፈው ዓመት አጋማሽ የዝውውር መስኮት መቐለ 70 እንደርታን የተቀላቀለው ያሬድ ብርሃኑ ከክለቡ ጋር እስከ ቀጣይ ዓመት…

ዋለልኝ ገብሬ እና ወልዋሎ ተለያይተዋል

ባለፈው ዓመት መጀመርያ ወልዋሎን በመቀላቀል ከክለቡ ጋር አንድ ዓመት እና ስድስት ወር ቆይታ ያደረገው የአማካይ ክፍል…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 4-1 ደደቢት

መሪው መቐለ 70 እንደርታ ከ ደደቢት ካደረጉት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች የሰጡትን አስተያየት እንዲህ አቅርበነዋል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 0-0 አዳማ ከተማ

ጅማ ላይ የተከናወነው የጅማ አባ ጅፋር እና አዳማ ከተማ ጨዋታ ያለ ጎል ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች…

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ አስረኛ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል

ምዓም አናብስት በያሬድ ብርሃኑ እና ኦሴይ ማውሊ ግቦች ታግዘው ደደቢትን 4-1 በማሸነፍ በአንድ የውድድር ዘመን ተከታታይ…