ሀላባ ከተማ ሦስት የቀድሞ ተጫዋቾቹን እና አንድ የውጪ ዜጋ ጨምሮ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል።…
2019
የአሰልጣኞች ገጽ | አብርሀም ተክለሃይማኖት፡ (የመጨረሻ ክፍል – ስለ አሰልጣኞች )
የሀገሪቱ ውጤታማ እና አንጋፋ አሰልጣኞችን የሥራ ህይወት፣ ተሞክሮ እና አስተሳሰብ በሚዳስሰው “የአሰልጣኞች ገፅ” አሰልጣኝ አብርሀም ተክለሃይማኖትን…
Continue Readingበ2019/20 ዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ ከኢትዮጵያ የሚወከሉ ኮሚሽነሮች ታወቁ
በያዝነው የ2019/20 የውድድር ዘመን የሚደረጉ የአህጉራዊ እና ዓለምአቀፋዊ ውድድሮች ላይ ከኢትዮጵያ የሚሳተፉ ኮሚሽነሮች ተለይተዋል። የኢትዮጵያ እግርኳስ…
የአዲስ አበባ ከተማ አሰልጣኝ ለመቅጠር ማስታወቂያ አወጣ
ለ2012 የውድድር ዘመን ቅድመ ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው የአዲስ አበባ እግርኳስ ክለብ አሰልጣኝ ለመቅጠር ማስታወቂያ አውጥቷል። የመፍረስ…
ከፍተኛ ሊግ | ደቡብ ፖሊስ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ደቡብ ፖሊስ አስቀድሞ በአዲሱ ፎርማት የፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ መሆኑ በመገለፁ በርካታ ተጫዋቾችን አስፈርሞ የነበረ ቢሆንም ኃላ…
ወላይታ ድቻ በትግራይ ዋንጫ ላይ ይሳተፋል
በደቡብ ሠላም ዋንጫ ይሳተፋሉ ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት ወላይታ ድቻዎች በትግራይ ዋንጫ ላይ እንደሚሳተፉ ተረጋግጧል። በሽቶ ሚድያ…
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የኢትዮጵያ ተጋጣሚ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በሜዳቸው ኢትዮጵያን የሚያስተናግዱት በኒኮላስ ዲፕዩስ የሚመሩት ማዳጋስካሮች በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያው የሚጠቀሙባቸው ተጫዋቾችን ይፋ…
ኢንቨርቲንግ ዘ ፒራሚድ | ምዕራፍ ስምንት – ክፍል አምስት
የጆናታን ዊልሰን Inverting the Pyramid: The History of Football Tactics የአማርኛ ትርጉም የዛሬው መሠናዶ የስምንተኛው ምዕራፍ…
Continue Readingየሉሲዎቹ አሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው ረዳቶች ታውቀዋል
የሉሲዎቹ አሰልጣኝ በመሆን የተሾሙት አሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው መሠረት ማኒን ረዳት አሰልጣኝ በማድረግ ሲመርጡ ሽመልስ ጥላሁን ደግሞ…
የከፍተኛ ሊግ የዝውውር መስኮት ጥቅምት 25 ይዘጋል
የከፍተኛ ሊግ ተሳታፊዎች ምዝገባ እንዲሁም የዝውውር መስኮት የፊታችን ማክሰኞ ይጠናቀቃል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከዚህ ቀደም በሚሰራበት…