ጅማ አባጅፋሮች ግብ ጠባቂው መሀመድ ሙንታሪ እና ተከላካዩ አሌክስ አሙዙን አስፈርመዋል፡፡ ግብ ጠባቂ መሐመድ ሙንታሪ ከዚህ…
2019
ከፍተኛ ሊግ | ገላን ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
በአሰልጣኝ ዳዊት ታደሰ እየተመራ ዝግጅቱን በአዳማ ከተማ እያደረገ ያለው ገላን ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች ማስፈረም ችሏል።…
ስሑል ሽረ ከመከላከያ ጋር የተለያየውን ግብ ጠባቂ የግሉ አደረገ
ስሙ ከበርካታ ክለቦች ጋር ሲያያዝ የቆየው ምንተስኖት አሎ ማረፍያው ስሑል ሽረ ሆኗል። ከዚ በፊት በሰበታ ከተማ፣…
የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የቦታ እና የቀን ለውጥ ተደረገበት
ከጥቅምት 15 ጀምሮ በሀላባ ሊደረግ የነበረው የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የቀን እና ቦታ ለውጥ ተደርጎበታል። በደቡብ ክልል…
ስሑል ሽረ የሴቶች ቡድን ሊያቋቁም ነው
ስሑል ሽረ የሴት ቡድን ለማቋቋም መወሰኑን የክለቡ ሥራ አስኪያጅ አቶ ተስፋይ ዓለም ለሶከር ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ እንደ…
ወልቂጤ ከተማ ከከፍተኛ ሊጉ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ወልቂጤ ከተማ ዓባይነህ ፊኖ እና አቤኔዘር ኦቴን አስፈርሟል፡፡ ዓባይነህ ፊኖ ዐምና በከፍተኛ ሊጉ ኢኮስኮ ድንቅ የውድድር…
የ2020 ቻን ተሳታፊዎች ተለይተው ታውቀዋል
በቀጣይ ዓመት በካሜሩን የሚዘጋጀው የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ተሳታፊዎች ዛሬ ሙሉ ለሙሉ ሲታወቁ በርካታ ትላላቅ ሃገራት…
ሰበታ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ ሲሾም የግብ ጠባቂ አሰልጣኙን ውል አራዝሟል
ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር በፋሲል ከነማ ሲሰራ የነበረው ይታገሱ እንዳለ የሰበታ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ ሆኖ ሲሾም…
አዳማ ከተማ ዋንጫ በዚህ ወር ይካሄዳል
በአዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ አስተናጋጅነት ከጥቅምት 22 ጀምሮ የአዳማ ከተማ ዋንጫ የቅድመ ዝግጅት የአቋም መፈተሻ…
ሲዳማ ቡና ሀብታሙ ገዛኸኝን ዳግም አግኝቷል
ሲዳማ ቡናዎች ከወር በፊት ለመከላከያ ለመጫወት ተስማምቶ የነበረው የመስመር እና የፊት አጥቂው ሀብታሙ ገዛኸኝን በድጋሚ ማስፈረም…