አሰልጣኝ ደረጀ በላይን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረውና ሦስት ተጫዋቾች አስፈርሞ የነበረው ጌዲኦ ዲላ አራት አዳዲስ ተጫዎቾች ወደ…
2019
ሪፖርት| የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሜዳው አቻ ተለያይቷል
ለ2022 የኳታር ዓለም ዋንጫ ለማለፍ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን በሜዳው ከሌሶቶ ጋር ያከናወነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 0-0…
ድሬዳዋ ከተማዎች አራት ተጫዋቾች በማስፈረም ወደ ዝውውር ገበያው ገብተዋል
በያዝነው የዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾች ያጡት እና እስካሁን ተጫዋቾች ሳያስፈርሙ የቆዩት ብርቱካናማዎቹ አራት ተጫዋቾችን በማስፈረም ወደ…
ኳታር 2022 | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ አመሻሽ ወደ ሌሶቶ ያቀናል
በ2022 ዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታውን ከሌሶቶ ጋር ያለ ጎል በአቻ ውጤት የተለያየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስርቢያዊ አሰልጣኝ ቀጠረ
ቅዱስ ጊዮርጊስ በአሁኑ ሰዓት እያካሄደ ባለው ጋዜጣዊ መግለጫ አዲሱ የክለቡ ዋና አሰልጣኝን አስተዋውቋል። አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ…
ኢትዮጵያ ከ ሌሶቶ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ረቡዕ ነሐሴ 29 ቀን 2011 FT ኢትዮጵያ 0-0 ሌሶቶ – – ቅያሪዎች 63′ ቢንያም ከነዓን 60′ …
Continue Readingኳታር 2022| የኢትዮጵያ አሰላለፍ ታውቋል
በ2022 ዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ ከሌሶቶ በሚያደገው ጨዋታ ላይ የሚሰለፉ የመጀመርያ 11…
ስሑል ሽረ አምስተኛ ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል
ሌሎች ክለቦች እና ከዐምናው እንቅስቃሴያቸው አንፃር በዝውውሩ ብዙም ተሳትፎ ያላደረጉት ስሑል ሽረዎች ዐወት ገብረሚካኤልን አስፈርመዋል። በ2004…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋዜጣዊ መግለጫ ጠርቷል
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር የአሰልጣኝ ቅጥርን በተመለከተ ዛሬ መግለጫ መጥራቱን አስታውቋል። ክለቡ ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት በሸራተን…
ኳታር 2022| “ከኢትዮጵያ ጋር ያስመዘገብናቸው ያለፉ ውጤቶች አያስጨንቁንም” ታቦ ሴኖንግ
ለኳታር 2022 የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የኢትዮጵያ ቤሔራዊ ቡድንን ለመግጠም ባህር ዳር የገቡት ሌሶቶዎች ዛሬ 10:00…