የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያን አስመልክቶ ዛሬ ከሰዓት የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው በፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት መግለጫ…
January 2020
ቢኒያም በላይ ወደ ሌላው የስዊድን ክለብ አምርቷል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኑ አማካይ ቢኒያም በላይ ለስዊድኑ ክለብ ኡሚያ ኤፍሲ ፊርማውን አኑሯል። ከሌላኛው የስዊድን ክለብ ስሪያንስካ…
ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከድል መልስ ዝግጅቱን እየከወነ ይገኛል
በፓናማ እና ኮስታሪካ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ወደ…
የአዲስ አበባ ከ17 ዓመት በታች የታዳጊዎች ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል
ከዓምናው የተሳታፊ ቁጥሩ የጨመረው የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው ከ17 ዓመት በታች የታዳጊዎች ውድድር የምድብ ድልድል…
ሀዲያ ሆሳዕና ከአጥቂ መስመር ተጫዋቹ ጋር ተለያየ
ዘንድሮ ሀድያ ሆሳዕናን ተቀላቅሎ የነበረው መሐመድ ናስር የውል ጊዜ እየቀረው በስምምነት ከክለቡ ጋር ተለያይቷል። በኢትዮጵያ እግር…
የፊፋ ተወካዮች ከሰሞኑ አዲስ አበባ ይመጣሉ
የፊፋ ተወካዮች ከ10 ቀናት በኋላ የተለያዩ ጉዳዮችን ለመፈፀም አዲስ አበባ ይመጣሉ፡፡ ኢትዮጵያ በያዝነው ዓመት ክረምት ዓለም…
ፌዴሬሽኑ የአሰልጣኞችን ውል ሊያራዝም ነው
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በቀጣይ ወር በአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ለሚጠብቃቸው የሉሲዎቹ ዋና እና ረዳት…
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለመልስ ጨዋታው በባህርዳር ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል
በህንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም የሴቶች ከ17 ዓመት ዋንጫ ውድድር ለመሳተፍ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረገ የሚገኘው ብሔራዊ…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ተራዘመ
በሁለት ምድብ ተከፍሎ በ18 ቡድኖች መካከል በዚህ ሳምንት ሊጀምር የታሰበው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዝውውር የሚከፈትበት ቀን ታውቋል
የ2012 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን አጋማሽ የተጫዋቾች ዝውውር የሚከፈትበት ቀን ተለይቶ ታውቋል። የፕሪምየር…